Lot 25 Procumbent Of ባለ 50 ሉክ ደብተር እና ሰማያዊ ብዕር ግዢ
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | Lot 25 Procumbent Of ባለ 50 ሉክ ደብተር እና ሰማያዊ ብዕር ግዢ |
| Description | Lot 25 Procumbent Of ባለ 50 ሉክ ደብተር እና ሰማያዊ ብዕር ግዢ |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0743-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-12 08:30:00 |
| Invitation Date | 2025-08-11 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | DDU, Room 2nd Floor Room 3 DD, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988865738 Email: hennyfisseha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Renewed business license in the sector
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ለድሬደዋ ከተማ እና አከባቢ አቅራቢዎች
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡ የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር የጎደለ ወይም የተሰበረ ካቀረበ አቅራቢው አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ሃላፊነቱን ይወስዳል ይመልሳል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ጨረታዉ ሙሉ በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡