በሀገር መከላከያ ሚ/ር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠ/መምሪያ የብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ማ/ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ አላቂ የፅህፈት እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ አልባሳት እና ጨርታ ጨርቅ፡- በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሁዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህረት ሥልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን የሥልጠና መሣሪያዎችንና የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን የ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1. ተሸከርካሪ ጥገና፣ ሎት 2. ተሽከርካሪ ኢንሹራንስ፣ ሎት 3. ተሽከርካሪ ዲኮር፣ ሎት 4. ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሎት 5. ህትመት፣ ሎት 6. የፎቶ ኮፒ አገልግሎት፣ ሎት 7. የኮምፒውተርና ተዛማጅ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ሎት 8. የኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና የእጅ ዋጋ፣ ሎት 9. የማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ ሎት 10. ተሽከርካሪ ዘይቶችና ቅባቶች አገልግሎት በኮንትራት ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ኮተቤ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የሚከተሉትን ዕቃዎች በአንደኛ ዙር በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቢሾፍቱ ፖሊ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Dilla University – ደብተር ልባዱ ባለ ላስትክ 50 ገጽ ግዥ
Ministry of Labor and Skills – የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ዕቃ ግዥ
Arsi University – Procurement of Exercise Book 50 sheet
Policy Study Institute – Purchasing of 3rd Round RCC Survey Report Book Printing-1
Adama Science and Technology University – አጋዥ የማስተማሪያ መጽሐፍት ህትመት ግዥ
የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያሥፈልጉን የሥልጠና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በጤና ሚኒስቴር ከGAVI-CDS 2 በተገኘ ድጋፍ በክልላችን የክትባት ፕሮግራም ለማጠናከር የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች ክትባት ለመስጠት ያስችል ዘንድ የስልጠና ማኑዋል Immunization in practice participant Manual በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማሳተም/ ይፈልጋል።
በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የፅዳትና ሌሎች አቅርቦቶች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪና የጀኔሬተር መለዋወጫዎች፣ የማሸነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Defense – Procurement of Original ballpen and A standard exercise book with fifty (50) sheets with cover P of Original ballpen and A standard exercise book with fifty (50) sheets with cover (GS 2018)
Addis Ababa University – Not book small
የአቃቂ መንግስት ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የገላን ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት በመጀመሪያ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Houses of Peoples Representative – Procurement of proc. of book /(Proceedings) ህትመት/ Round -2
Bule Hora University – ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚዉል የደብተር ግዥ
Ministry of Defense – ደረጃውን የጠበቀ ደብተር ባለ 1ዐዐ ሉክ ግዥ (መከላከያ አዛዥነት ስታፍ ኮሌጅ)