Tender Detail

Tender Details

  • Company Bishoftu Polytechnic College (የቢሾፍቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)
  • Address ቢሾፍቱ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912959424
  • Website
  • Deadline11 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • opening date2025-10-11 00:00:00
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

የቢሾፍቱ ፖሊ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Bishoftu Polytechnic College (የቢሾፍቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የቢሾፍቱ ፖሊ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት/ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  3. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም በሌላም የሚመለከታቸው ፍቃድ ሰጪ አካል አቅራቢዎች የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች ብቻ መካፈል ይችላሉ፡፡
  4. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፋእቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት አቅርቦት ማስረከብ የሚችል መሆን አለበት።
  5. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8፡30 በግልፅ ይከፈታል፡፡ ወኪሎቻችሁ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም፡፡
  6. ኮሌጃችን የሚያጫርታቸውን እቃዎች ብዛት እንደ አስፈላጊነታቸው መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ የምንቀበል መሆኑን በማወቅ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) የጨረታ ሰነዱን ሲያስገቡ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒውን በማመሳከር ለየብቻ በማሸግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ከላይ የቢሾፍቱ ፖሊ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች በተሰጣቸው የዋጋ መሙያ ሠነድ ላይ ምንም ዓይነት እስፔስፊኬሽን መጨመርም ሆነ መቀነስ አይችሉም፡፡
  10. ኮሌጁ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የቢሾፍቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912959424/0913206182

 

በኦሮሚያ የስራ ዕድል ፈጠራ እና ክህሎት ቢሮ የቢሾፍቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

 

Save Tender