Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Regional State Health Bureau (በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ)
  • Address ወራቤ ከተማ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 32 69 229
  • Website
  • Deadline08 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security10,000 /አስር ሺህ/ ብር
  • opening date2025-10-08 00:00:00
  • Categories Education And Training , Health Care, Medical Industry , Health Related Services

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በጤና ሚኒስቴር ከGAVI-CDS 2 በተገኘ ድጋፍ በክልላችን የክትባት ፕሮግራም ለማጠናከር የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች ክትባት ለመስጠት ያስችል ዘንድ የስልጠና ማኑዋል Immunization in practice participant Manual በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማሳተም/ ይፈልጋል።

Central Ethiopia Regional State Health Bureau (በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ)


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በጤና ሚኒስቴር ከGAVI-CDS 2 በተገኘ ድጋፍ በክልላችን የክትባት ፕሮግራም ለማጠናከር የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች ክትባት ለመስጠት ያስችል ዘንድ የስልጠና ማኑዋል Immunization in practice participant Manual በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማሳተም/ ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት፣

 

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት እና ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

ምርመራ

 

1

Immunization in practice participant Manual

በቁጥር

300

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

 

ቢሮው በማያቀርበው ሳምፕል መሠረት

 

 

በመሆኑም ተጫራቾች፣

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 50,000 /ሀምሳ ሺህ/ ብር በላይ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 /አስር ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች በሙሉ የመንግስት ግዢ በ e-GP በኦንላይን /Online/ ሲስተም የተመዘገበ ብቻ መሆን አለበት፡፡
  6. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል በክልሉ ጤና ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ዶክመንታቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ጨምሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒኦ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ ወዲያው 9:00 ይከፈታል፡፡
  8. ጨረታው በቢሮው ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል፡፡
  10. አሸናፊው ድርጅት የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ውል የሚፈጽም ሲሆን ያሸነፈውን ህትመት ክልል ጤና ቢሮ ወራቤ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  11. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ 0916479021/0911832463

 

የማ/ኢትዮጵያ/ክ/መ/ጤና ቢሮ

 

Save Tender