በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ የቢሮ መገልገያ ኤሌክሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በልደታ ክፍለ ከተማ የደጃ/ባልቻ አባነፍሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መ/ደ/ሆስፒታል የተለያዩ የቢሮ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የህትመት ግብዓቶች፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሕከምና መገልገያ መሣሪያዎች CBC mindray machine (BC-30S) A mindray Ultrasound (2 one is hinear probe) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – ለአልታራሳውንድ መጥረጊያ የሚሆን ሶፍት ( Size 35x 60 )
Eka Kotebe General Hospital – EKGH Pprocurement of Bucket mop squenze /የመወልወያ መጭመቂያ/ Plastic mop bucket
Salale University – procurement of sanitary 2
የደ/ሲና ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለውሃ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በየሎቱ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአቃቂ ብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት በ2018ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
በአማራ ብሄራዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ ለአገልግሎት የሚውሉ ማለትም የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የፈርኒቸር እቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የደንብ ልብስ፣ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች ፣ የመኪና ጎማ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ፖሊቲን ትዩብ ፣ የእስቴሽነሪ እና ጽዳት ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Archives and Library Service – Procurement of Cleaning Service/ የአደራሽ ጽዳት አገልግሎት ድርጅት
Hawassa University – Lot 253 Procurement of የእጅ ፍሬን ካቦ እና የዝናብ መጥረጊያ 2nd round
Ministry of Revenue – Procurement of Sanitary items for MOR Mekelle Branch
Arbaminch University – በድጋሚ የወጣ AMIT/AWTI ለካፍቴሪያ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የጽዳት ዕቃዎች ግዥ // 36
Ministry of Defense – Requisition of sanitary item(GS 2018)]]]]]
Injibara University – purchase of sanitary items
Ministry of Agriculture – procurement of toilet sewage cleaning /የሽንትቤት ፍሳሽ ማስመጠጥ/
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ትራንስፖርት መንገድ ልማት ቢሮ የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ከታች በቀረበው ሎቶች መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ስር ቦና አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተገለፀውን በ2018 በጀት ዓመት ለተቋሙ ለሕክምናና ለተለያዩ ሥራ ሂደቶች የሚያስፈልገውን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።