የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ የፖሊተን ትዩብ፣ የቢሮ ፅዳት እና የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ፖሊቲን ትዩብ ፣ የእስቴሽነሪ እና ጽዳት ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡