በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መ/ደ/ሆስፒታል የተለያዩ የቢሮ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የህትመት ግብዓቶች፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሕከምና መገልገያ መሣሪያዎች CBC mindray machine (BC-30S) A mindray Ultrasound (2 one is hinear probe) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መ/ደ/ሆስፒታል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

:-
1. በዘርፉ የታደሰ ፍቃድ ያለው እና የዘመኑን ግብር ወይም ታከስ የከፈለ
2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
4. የጨረታ ሰነዱን በጦ/መ/ደ/ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድቦንድ ለፅፈት መሣሪያዎች፣ ህትመቶች፣ ለፅዳት እቃዎች እና የህከምና መገልገያ መሣሪያዎች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በአንድ ላይ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ብቻ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የእያንዳዱ እቃ ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቢሮ ቁጥር 5 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
7. ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
8.አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉን ካወቀበት ቀን ጀምሮ በ7 ቀናት ውስጥ ውል ገብቶ እቃውን በራሱ ትራንስፖርት ጭኖ ማቅረብ አለበት፡፡
9. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው ማቅረብ የሚችል
10. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 046-238-0318 ሞባይል:- 0916-39-28-47/ 09-16-27-25-17/ 09-10-00-94-23
በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መ/ደ/ሆስፒታል