Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሄራዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ ለአገልግሎት የሚውሉ ማለትም የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የፈርኒቸር እቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የደንብ ልብስ፣ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች ፣ የመኪና ጎማ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሄራዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤ ት


ሃገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ ለአገልግሎት የሚውሉ ማለትም የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የፈርኒቸር እቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የደንብ ልብስ፣ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች ፣ የመኪና ጎማ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሚገዛው የእቃው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

1

የጽዳት እቃዎች

2692

2

የጽህፈት መሳሪያዎች

20633

3

የፈርኒቸር እቃዎች

4527

4

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

9972

5

የደንብ ልብስ

3849

6

የህንጻ ቁሳቁሶች

904

7

ቋሚ እና አላቂ እቃዎች

2565

8

የመኪና ጎማ የመኪና መለዋወጫ

38142

9

ቆዳና የቆዳ ውጤቶች

1360

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

1. በዘርፉ በዘመኑ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣

3. የግዥ መጠኑ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ ማንኛውም ተጫራች የተጨማሪ እሴት ታስክ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፣

4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣

5. የሚገዙ እቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ ( ስፔስፍኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ያገኙታል፣

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይቻላል፣

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት እቃ ከላይ በተገለጸው ገንዘብ መሰረት በባንክ በተረጋገጠ የከፍº ትእዛዝ (ሲፒኦ) ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ለተከታታይ 40 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ሲሆን ምንም አይነት ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንከ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡

 

8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ማለትም ከ01/03/2018 እስከ 15/03/2018ዓ.ም ለ15 ቀን ዘወትር በስራ ሰአት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

9. ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም በአንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግ/ፋ/ን/አስ/ር ቡድን ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚያው በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግ/ፋ/ን/አስ/ርቡድን ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 በግልዕ ይከፈታል፣

10. የሂሳብ ስሌት /አርትሜቲከ ቼከ / በግዥ ፈጻሚው መ/ቤቱ ባለሙያ ከሚስተካከለው ውጭበተጫራቾች የሚቀርበው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በነጠላና በጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ተጫራቹ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙኑ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

12. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም የመንግስት ስራ ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ጊዜና ሰአት ይከፈታል።

13. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ቡድን ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በአካል በመገኘት ወይንም በስልክ ቁጥር 0335407058 በመደወል ማግኘት ይችላሉ ፡፡

የሰቆጣ ከተማ አስ/ር/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender