የመስተንግዶ እቃ ግዥ 5 ( procurement of official Entertainment)
PROCUREMENT OF MUSIC INSTERUMENT
የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እና ለደሴ ትም/መሣ/ከዘ/ስርጭት ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት ዕቃ፣ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ሎት 4 የህንፃ መሣሪያ፣ ሎት 5 የስፖርት ዕቃ፣ ሎት 6 የሙዚቃ መሣሪያ፣ ሎት 7 የመኪና እቃ እና ሎት 8 ቋሚ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የዲጄ አገልግሎት ግዥ 2018
የኦሮሚያ ፖሊስ በ2018 የህጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ማርሽ ባንድ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የማርሽ ባንድ መሳሪያዎች ለመግዛት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ኪነጥበብ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በዘርፉ የተሰማሩ ብቁ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአፈፃፀም ብቃት ላይ ተመስርቶ በሚቆይ የአንድ ዓመት የኮንትራት ውል እና የተወሰኑትን ዕቃዎች /አገልግሎቶች ለአንድ ጊዜ ብቻ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የካ ቦሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 አ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የት/ት እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የኤሊከትሮኒከስ እና ፣ የህትመት ስራዎች፣የላብራቶሪ እቃዎች ፤ የስፖርት ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ እንዲሁም አጋዥ መጽሀፍቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የጨፌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በአንደኛ ዙር የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የት/ት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የህንጻ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የካ ቅድመ 1ኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Purchase of music materials
Music and Band Service as well as Theatrical Drama (በፕሮግራሙ ላይ ሙዚቃ(ሙዚቃ መሳሪያ): መዝሙር ወይም ቲያትር የሚያቀርቡ ባለሙያዎች/ድርጅቶች
የሙዚቃ ዲጀይ ባንድ ኪራይ
የአ.አበባ ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
procurement of entertainment for pps/2018
በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ለሚያካሂደው ጥቅል ግዥመሳተፍ የምትፈልጉ ሀጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት አንድትጫረቱ ይጋብዛል።
በልደታ ክ/ከተማ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅል ግዢ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የገቢዎች ሚኒስተርና ጉምሩክ ኮሚሽን ሀምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ለሚያደርገው ፕሮግራም ዲጄ ከነሙሉ ሳውንድ ሲስተሙ እና የመድረክ መሪ ግዥ
በድጋሜ የወጣ የሙዚቃ ባንድና ሳውንድ ሲስተም አገልግሎት ግዥ