Tender Detail

Tender Details


የአ.አበባ ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የአ/አበባ ፖሊስ


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 0011/2017 ዓ/ም

የአ.አበባ ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን፡

ሎት

የጨረታ ዓይነት

የናሙና መለያ

የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን

 

001

የእስረኛ ቀለብ

ኮሚሽኑ ፍላጎት መሰረት

 

40,000

00

002

ፓውደር ፍሪ ግላብ

በኮሚሽኑ ፍላጎት መሰረት ሆኖ የኮሚሽኑን ሳንፕል በማየት ናሙና የሚቀርብበት

40,000

00

003

Supply design installation commissioning and testing media storage server and management software solution ግዥ

 

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መስረት

300,000

00

004

አልሙኒየም ክላይንድ ሲንግል ፌዝ 4ሚ.ሜ ውፍረት እና ቲ ክላይንድ የሚገጣጥም ባለሙያ ዋጋን ጨምሮ

በኮሚሽኑ ፍላጎት መስረት

40,000

00

005

የፖስት ካርድ' የማስታወሻ ደብተር፤ እስክርቢቶ፣ የጠረጴዛ

 

ካላንደር፤ አጀንዳ እና ፖሊስ መፅሄት

በኮሚሽኑ ፍላጎት መሰረት ሆኖ የኮሚሽኑን ሳንፕል በማየት ናሙና የሚቀርብበት

40,000

00

006

ዲቪዲ ሲዲ(DVD + RW)

በኮሚሽኑ ፍላጎት መሰረት ሆኖ የኮሚሽኑን ሳንፕል በማየት ናሙና የሚቀርብበት

50,000

00

007

የተሽከርካሪዎች የላብ መከላክያ፣ የወንበር ልብስ፣ የውሻ ቆዳ፤ የመሪ ልብስ፤ የሚቀመጥ ሽቶ፥ የዳሽ ቦርድትባት ብዛት 20 ተሽከርካሪ፤ ወለል ምንጣፍ የሚሰራ እና ስቲከር የሚለጠፍ ብዛት 19 ተሽከርካሪዎች

በኮሚሽኑ ፍላጎት መስረት

100,000

00

008

የፈረሶች ቀለብ/ ገብስ

በኮሚሽኑ ፍላጎት መሰረት/ናሙና የሚቀርብበት

40,000

00

 

ሳር

በኮሚሽኑ ፍላጎት መስረት

40,000

00

 

የተቀነባበሮ መኖ

በኮሚሽኑ ፍላጎት መሰረት/ናሙና የሚቀርብበት

40,000

00

 

ለፈረሶችና ለውሾች መኖ መደባለቂያ ጨው

በኮሚሽኑ ፍላጎት መስረት

10,000

00

 

የተከካ በቆሎ

በኮሚሽኑ ፍላጎት መሰረት/ናሙና የሚቀርብበት

40,000

00

 

የውሾች ቀለብ/ሩዝ

በኮሚሽኑ ፍላጎት መሰረት/ናሙና የሚቀርብበት

10,000

00

 

ደረቅ ሬሽን

በኮሚሽኑ ፍላጎት መሰረት/ናሙና የሚቀርብበት

10,000

00

009

ሙዚቃ መሳሪያ

በኮሚሽኑ ፍላጎት መስረት

40,000

00

1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው የጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልዕ ማቅረብ

2 ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው:

3. የታደስ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የታደሠ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

5. በጨረታ ለመተፍ የሚያስችል ከሊራንስ ማቅረብ አለበት፡፡

6.አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም፡፡

7. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

9. ማንኛውም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናሻል እና ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን ዕቃ አይነት በትከከል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን፤ ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን

10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲ.ፒ.ኦ ከቴክኒክ ሰነዶች ጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው፡፡

11. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም እገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አአበባ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት ግምጃ ቤት ወይም በከፍል 6 በፍላነት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው።

12. በጨረታ ሰነድ በክፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላነት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡

13.ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙናም ሆነ አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ ያቀርቡአቸው ዕቃዎች  ሎሚሽኑ ባወጣው ፍላጎት መግለጫ/specification/መሰረት መሆኑን በኮሚሽኑ የጥራት ኮሚቴ ወይም በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ኤጀንሲ አማካኝነት የሚረጋገጥ ይሆናል።

14. ተጫራቾች አራዳ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት 5ኛ ፎቅ ግዢ ጽ/ቤት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

15. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 የስራ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በ16ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሰዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በኮሚሽኑ ግዥና ፋይናንስ 5ኛ ፍቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

16. በጨረታ ሰነዱ ከፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 5፡00 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ 5ኛ ፎቅ ትንሹ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 512 ይከፈታል።

17. የጨረታው መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው 4፡30 ሰዓት ታሽጎ 5:00 ሲሆን ይከፈታል።

18. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡

19. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፈልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011862-58-00(0111110448)

የአ/አበባ ፖሊስ

Save Tender