በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ለሚያካሂደው የካፍቴሪያ እቃ ግዥ ሎት 1 የካፍቴሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ለሚያካሂደው ጥቅል ግዥመሳተፍ የምትፈልጉ ሀጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት አንድትጫረቱ ይጋብዛል።