Tender Detail

Tender Details

  • Company በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0118931900
  • Website
  • Deadline14 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security5,000.00
  • opening date2025-11-14 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ለሚያካሂደው የካፍቴሪያ እቃ ግዥ ሎት 1 የካፍቴሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር የካፐ/ሰ/ጽ/ቤት 002/2018

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ለሚያካሂደው የካፍቴሪያ እቃ ግዥ ሎት 1 የካፍቴሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡

ከተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዥ ዓይነት በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስከርወረቀትና የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2.የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች ናሙና እንዲያቀርቡ የተጠየቁባቸውን እቃዎች መጫረቻ ሰነዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና የማስገባት ግዴታ አለባቸው

4.የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1፣ ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር) ሎት በየካ ከፍለ ከተማ ፐብሊክሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንከ የተረጋገጠ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ሲፒኦ ወዘተ ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በሚገባ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀና ውስጥ በሥራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ፋይናንሻል ኦርጅናል ኮፒውን እና ቴክኒካል ኦሪጅናልና ኮፒውን በተለያየ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ዋና እና ኮፒ መሆኑን በመግለጽ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. የጨረታ ሳጥኑ በ 6ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 7ኛ ፎቅ በሚገኘው የግ/ፋ/ን/አስ/ ቡድን ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡

9.ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑን መግለፅ ይኖርባቸዋል፡፡ የቀረበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑና አለመሆኑ ካልተገለፀ የቀረበው ዋጋ ቫትን እንዳካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

10.ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ያላሟላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ ፡- መገናኛ ማራቶን ሕንፃ ፊትለፊት በሚገኘው የየካ ከፍለከተማ አስተዳደር ህንፃ 7ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር - 011 8931900

ማሳሰቢያ፡- ተወዳደሪዎች የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ኮፒ፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ፡፡

በየካ ክፍስ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና

የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት

Save Tender