Interested eligible bidders are invited to participate in this bid to supply the above Purchase of different types of employees' Uniform
የኢነርጂ ኦዲት የስልጠና አገልግሎት ግዥ 01/2017
Requisition of stationary Education Quality Assurance & Audit Office / EQA/የጽፈት መሳሪያ ግዥ ለትምህርት ጥራት አገልግሎት የሚውል
ብርሃን በመርካቶ ሸማቾች ኃ/የተ/ኀብረት ስራ ኅብረት /ዩኒየን/ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ዓመታዊ የሂሳብ ኦዲት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Requisition of Refreshment Education Quality Assurance &Audit office /EQA /ሻይ ቡና መስተንግዶ ሻይ ፤ቡና ፤ኩኪስ ና ቆሎ በቀን ሁለት ጊዜ የሚቀርብ ፡፡
የኢትዮጵያ ሄሞፊሊያ ሶሳይቲ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ እየሥራ ያለው የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ እ.እ.አ ከጃኑዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ሂሳቡን ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Procurement of Audit Service For Three Years /የኦዲት አገልግሎት ግዥ የ3 ዓመት
Financial Audit Service
Gidabo Policy Advocacy Center are seeking to hire an official auditor for 2024 calendar year (January to December 2024) to conduct the annual audit
Association of Ethiopians Educated in Germany (AEEG) invites interested Chartered Certified Auditor's firm for auditing about 8 box files of AEEG's 2024GC fiscal year activities of and afterwards.
Ethiopian Women Rights Advocate (EWRA) invites Eligible Certified audit firms registered with AABE to submit proposals for audit service for the period from January 2024 to December 31 2024
Grounds for Health (GFH) currently seeks to appoint an independent External audit service provider for the audit of the GFH from January 1 2024 to December 31, 2024
ድርጅታችን ሣራ ካኒዛሮ ቻይልድ ማይንደርስ አሶሴሽን (SCCMA) እ.ኤ.አ የ2024 በጀት ዓመት ከጃንዋሪ 01/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ድረስ ያለውን ሂሳብ በውጭ አዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡
The Lazarus Mission Inc. Ethiopia invites qualified and experienced auditors to submit their proposals for conducting an audit of the Holeta Project Implementing Unit
ድርጅታችን መቻቻል በጎ አድራጎት ድርጅት የተባለ አገር በቀል ድርጅት በኢፌዲሪ የሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል፤ ድርጅታችን ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶች የሚያሟሉ የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር የድርጅቱን የ2016 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
Three Roots international (TRI) would like to invite eligible certified external audit services, to TRI for the financial year that ended in 31 December 2024 to the year ending in 31 December 2026. Eligible audit firms that fulfill the following criteria are invited to participate on the bid
የሞሪያ ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ድርጅት የ2024 በጀት አመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል፡፡
Adwa Dil Microfinance Institution S.C (Under Formation) invites all interested audit firms (bidders) by this Local Competitive Bid to perform an external audit service for the fiscal year ending, 30 June 2025
The school invites qualified and registered audit firms to submit proposals to be appointed as external auditors to undertake the audit of its accounts.
ሲነን ነቀምት ኤች.አይ.ቪ/ ኤድስ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ የሴቶች ማህበር እ.ኤ.አ ከጥር 1/2024 እስከ መስከረም 30/2024 በጀት አመት ግሎባል ፈንድ እና ሲድሲ ፕሮጀክት ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ አሰፈላጊውን የኦዲት መስፈርቶችን የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች እንድወዳደሩ ይጋብዛል፡፡