የኢትዮጵያ ሄሞፊሊያ ሶሳይቲ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ እየሥራ ያለው የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ እ.እ.አ ከጃኑዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ሂሳቡን ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡