Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Hemophilia Society (የኢትዮጵያ ሄሞፊሊያ ሶሳይቲ)
  • Address ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 017 : አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ, Phone: 0926179147
  • Website
  • Deadline22 Mar 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-03-22 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ሄሞፊሊያ ሶሳይቲ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ እየሥራ ያለው የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ እ.እ.አ ከጃኑዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ሂሳቡን ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Ethiopian Hemophilia Society (የኢትዮጵያ ሄሞፊሊያ ሶሳይቲ)


የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ሄሞፊሊያ ሶሳይቲ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ እየሥራ ያለው የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ እ.እ.አ ከጃኑዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ሂሳቡን ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

1. የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ያላቸው፣

2. በበጀት አመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣

3. በኦዲት ሥራ በቂ ልምድ እና በቂ ባለሙያዎች ያላቸው፣

4. የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፣

5. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው መረጃ ማቅረብ የምትችሉ ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋ እና ሥራውን አጠናቃችሁ የምታስረክቡበተን ጊዜ የሚገልጽ ሰነድ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 017

ስልክ ቁጥር:- 0926179147/0924971226

Email:- nbekele77@gmail.com

 

የኢትዮጵያ ሄሞፊሊያ ሶሳይቲ

Save Tender