ድርጅታችን መቻቻል በጎ አድራጎት ድርጅት የተባለ አገር በቀል ድርጅት በኢፌዲሪ የሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል፤ ድርጅታችን ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶች የሚያሟሉ የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር የድርጅቱን የ2016 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
መቻቻል በጎ አድራጎት ድርጅት
አመታዊ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን መቻቻል በጎ አድራጎት ድርጅት የተባለ አገር በቀል ድርጅት በኢፌዲሪ የሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል፤ ድርጅታችን ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶች የሚያሟሉ የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር የድርጅቱን የ2016 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- በሞያ ብቃትና ህጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገቡ፤
- የዘመኑን ግብር ከፍለው ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤
- የኦዲቲንግ ስራ ልምድ ያላቸው፤
- የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂዎች ሰርተፊኬት ያላቸው፤
- የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፤
- የሚሰሩበትን ዋጋና ሰርተው የሚያስረክቡበትን ጊዜ መጥቀስ ይኖርባቸዋል፡፡
የማስረከቢያ ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የሞያ ደረጃቸውንና ህጋዊነታቸውን የመሚገልፁ ማስረጃዎች በማያያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንዲያቀርቡ ይጋብዛል፡፡
አድራሻ ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ ጎጆ ሆቴል አጠገብ፤
መቻቻል በጎ አድራጎት ድርጅት
