የሞሪያ ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ድርጅት የ2024 በጀት አመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል፡፡
ሞሪያ ሚኒስትሪስ ኢትዮጵያ
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
የሞሪያ ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ድርጅት የ2024 በጀት አመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፡፡
- የዘመኑን ግብር ከፍለው የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያደሱ፡፡
- ለኦዲት ሥራ በቂ የሥራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው::
- የታክስ መለያ ቁጥር (Tin Number ) ያላቸው::
ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋና ሥራውን ሠርታችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ የሚገልፅ በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የድርጅቱ አድራሻ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ ፡- ሞሪያ ሚኒስትሪስ ኢትዮጵያ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ስሙ ሽሮ ሜዳ፡፡
ፖ.ሳ.ቁ ፡- 11256
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር :- +251942382976
ማሳሰቢያ :- ኦዲት የሚደረገው ሰነድ ሦስት (3) ፋይል ቦክስ ብቻ ነው፡፡
ሞሪያ ሚኒስትሪስ ኢትዮጵያ
