Tender Detail

Tender Details

  • Company ሲነን ነቀምት ኤች.አይ.ቪ/ ኤድስ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ የሴቶች ማህበር
  • Address ነቀምት፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-97-99-84
  • Website
  • Deadline25 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሲነን ነቀምት ኤች.አይ.ቪ/ ኤድስ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ የሴቶች ማህበር እ.ኤ.አ ከጥር 1/2024 እስከ መስከረም 30/2024 በጀት አመት ግሎባል ፈንድ እና ሲድሲ ፕሮጀክት ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ አሰፈላጊውን የኦዲት መስፈርቶችን የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች እንድወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

ሲነን ነቀምት ኤች.አይ.ቪ/ ኤድስ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ የሴቶች ማህበር


 

የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ሲነን ነቀምት ኤች.አይ.ቪ/ ኤድስ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ የሴቶች ማህበር ከኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጅንሲ በመዝገብ ቁጥር 2507/2007 ዓ.ም የተመዘገበ ህጋዊ ሰውነት ያለውና ፈቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡

በአሁኑ ጊዜም ማህበራችና እ.ኤ.አ ከጥር 1/2024 እስከ መስከረም 30/2024 በጀት አመት ግሎባል ፈንድ እና ሲድሲ ፕሮጀክት ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ አሰፈላጊውን የኦዲት መስፈርቶችን የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች እንድወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

መስፈረቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነጥቦች፣

  1. የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው፣
  2. የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN number) ያለው፣
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ የምችል እና፣
  4. ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲት መ/ቤት ለበጀት አመት የታደሰ ፈቃድ የለው፣
  5. አለም አቀፍ ሪፖርቲንግ መስርቶች ህግ ያማከለ (IFRS)

ከላይ የተዘረዘሩትን የኦዲት መስፈረቶች የሚያሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ በፖ.ሳ ቁጥር 589 ነቀምት በመላክ ወይም ለበለጠ መረጃ ሞባይል ቁጥር 09-12-97-99-84 መደወል ይችላሉ፡፡

 

ሲነን ነቀምት ኤች.አይ.ቪ/ ኤድስ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ የሴቶች ማህበር

 

Save Tender