Tender Detail

Tender Details

  • Company ሣራ ካኒዛሮ ቻይልድ ማይንደርስ አሶሴሽን (SCCMA)
  • Address • ከሜከሲኮ ሳር ቤት ወደ ብስራተ ገብርኤል በሚወስደው መንገድ ብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ ወደ ላፍቶ ሞል ወደ ግራ በታጠፈው ኮብል ስቶን መንገድ 500 ሜትር ወረድ ብሎ በግራ በኩል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-73-41-06-34
  • Website
  • Deadline01 Mar 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ሣራ ካኒዛሮ ቻይልድ ማይንደርስ አሶሴሽን (SCCMA) እ.ኤ.አ የ2024 በጀት ዓመት ከጃንዋሪ 01/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ድረስ ያለውን ሂሳብ በውጭ አዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ሣራ ካኒዛሮ ቻይልድ ማይንደርስ አሶሴሽን (SCCMA)


 

ሂሳብ ለማስመርመር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሣራ ካኒዛሮ ቻይልድ ማይንደርስ አሶሴሽን (SCCMA) መንግስታዊ ያልሆነ የኢትዮጵያውያን ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፣ የህፃናትንና ወጣቶችን አቅም በማጎልበት ህብረተሰቡን በማገልገል ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡

ድርጅታችን እ.ኤ.አ የ2024 በጀት ዓመት ከጃንዋሪ 01/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ድረስ ያለውን ሂሳብ በውጭ አዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ፡-

  1. የሂሳብ ምርመራ ህጋዊ ፈቃድ እና ቢያንስ ደረጃ ሲ የልምድ ማስረጃ ያለው/ያላት ፤
  2. የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት፤
  3. Tin Number ያለው/ያላት፤
  4. የመንግስታዊ ድርጅቶች ሂሳብ በመመርመር ልምድ ያለው/ያላት እና
  5. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ ፡-

  • ከሜከሲኮ ሳር ቤት ወደ ብስራተ ገብርኤል በሚወስደው መንገድ ብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ ወደ ላፍቶ ሞል ወደ ግራ በታጠፈው ኮብል ስቶን መንገድ 500 ሜትር ወረድ ብሎ በግራ በኩል ይገኛል።
  • ስልክ ቁጥር - 09-73-41-06-34 @ 0913-93-06-50

 

ሣራ ካኒዛሮ ቻይልድ ማይንደርስ አሶሴሽን (SCCMA)

 

Save Tender