ብርሃን በመርካቶ ሸማቾች ኃ/የተ/ኀብረት ስራ ኅብረት /ዩኒየን/ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ዓመታዊ የሂሳብ ኦዲት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ብርሃን በመርካቶ የሸማቾች ኃ/የተ/ህ/ስ/ኅብረት/ዩኒየን/
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ብርሃን በመርካቶ ሸማቾች ኃ/የተ/ኀብረት ስራ ኅብረት /ዩኒየን/ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ዓመታዊ የሂሳብ ኦዲት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-
- ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችል የሙያ ፈቃድ ያገኘ እና የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
- ከኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን በሂሳብ ምርመራ የተደራጀ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
- የዋጋ ማስረከቢያ ባቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ልክ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ
- የጨረታ ሰነድ ከድርጅቱ ጽ/ቤት 100 ብር በመግዛት የጨረታ ሰነዱን መሙላትና የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችል፣
የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ፣
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6/7 ቀበሌ 32 (የቀድሞው ፋሲል ፋርማሲ አካባቢ) ስልክ ቁጥር 0911413958/0914656480
-
- የጨረታው ሰነድ ማስረከቢያ ቀን በ17/07/2017 ዓ.ም እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ18/7/2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት
ማሳሰቢያ ፦ ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ብርሃን በመርካቶ የሸማቾች ኃ/የተ/ህ/ስ/ኅብረት/ዩኒየን/
