በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ ማስፈጸሚያ የሚውሉና ቀጥለው የተዘረዘሩትን እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በ2018 በጀት ዓመት በሁላ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አማካይነት ለተለያዩ መ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የአዳራሽ መጋረጃዎች፣ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም ለሀ/ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሀ/ሰላም ከተማ በሰቻና በሽቆ ቀበሌያት የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድና አንድ የመኪና መንገድ ድልድይ ስራ እና ለወረዳው ፋይናንስና ኢ/ል/ጽ/ቤት ግቢ አጥር በቆርቆሮ ለማሳጠር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ/ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ እቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በየካ/ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ ıኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ ፤ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ ፈርኒቸር፤ ኤሌከትሮኒክስ፤ የህከምና፣ የፅዳት ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የሲራሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሲክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር ግዥ ለ1ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ሰነድ በ2018 የበጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸውን ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ወንድ/የመጀ/ደረጃና አ/ህፃናት ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችንና የቋሚ እና አላቂ እቃዎችን ለመግዛትና የBBM ማረሻ ብረቶችን ለመሸጥ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ በወረዳው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤት፣ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ፣ ስፌት ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ /construction material/ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃወች፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ ቋሚ እቃ ፈረኒቸርና ኤልክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይካሎች በላ 150 c c. እና በታች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልከ ኖኖ ክ/ከተማ የቤሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶችና ለማዘጋጃ መ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የለገ ጣፎ ለገ ዳዲ ክ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 የበጀት አመት የተለየዩ የደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር)፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በመንግሥት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ USB CABLE፤ TV፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ማስቲካ፤ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ አልባሳት እና ኮስሞቲክስ በግልፅ እንዲሁም ተሽከርካሪ እና የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የአንደኛ እና መካከለኛ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታክስ ይገባኝ ኮሚሽን ለራሱ እና በስሩ ላሉ ፑል መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሎት1፡- የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ሎት2፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ እና መጋረጃ ሎት3፡- የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ሎት 4፡- IT አይቲ ዕቃዎች (ሰርቨር) Server ፣ ሎት 5፡- Toner (የፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ቀለም) እና ሎት 6፡- ፈርኒቸር/የእንጨት ስራ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ/በላይ ዘለቀ ቁ.1 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም የሚሆኑ የእስቴሽነሪ አቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የስፖርት ትጥቅ /ቱታ ጫማ/ ጫማ የአገር ውስጥ ምርት እና የስፖርት እቃዎች ፣ የኬሚካል ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃ፣ የቢሮ ወንበር ጠረጴዛ፣ የፋይል ማስቀመጫ ሼልፍ፣ ሎከር የብረት፣ አልጋ፤ የማስታወቂያ መለጠፊያ ቦርድ፣ ላፕቶፕ ፣ ሀርድዲስክ ፣ ኮንፒውተር ፣ ፕሪንተር፣ ፕሮጀክተር ፣ ፎቶካሜራ ፣የኢንተርኔት ሃርድ ዲስክ፣ ስካነር ፣ እስፒከር ፣ ቴሌቨዥን ፣ ዋይርለስ ማይክራፎን ፣ አይስርከርድ ጠንካራ፣ፓወር ሰፕላይ ፣ ጀነሬተር መካከለኛ ፣ ስታፕላይዘር፣ የውሃ ማጣሪያ ለመግዛት የመምህራን ጋውን፤ የጽዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስ ግዥና ስፌት ለማሰፋት ይፈልጋል፡፡
በአሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌከትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር) ፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የደምብ ልብስ አቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተርሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤ የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች (የግንባታ (የኮንስትራከሽን) ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የኤሌከትሮኒክስ ጥገና፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፤ የህትመት ሥራ፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፤ የጽዳት ዕቃዎች በ2018 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።