በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልከ ኖኖ ክ/ከተማ የቤሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶችና ለማዘጋጃ መ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡