Tender Detail

Tender Details


በየካ/ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ ıኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ ፤ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ ፈርኒቸር፤ ኤሌከትሮኒክስ፤ የህከምና፣ የፅዳት ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡

በየካ/ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ ıኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በየካ/ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ ıኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ ፤ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ ፈርኒቸር፤ ኤሌከትሮኒክስ፤ የህከምና፣ የፅዳት ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡ ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ግዥ ቢሮ 2 ቁጥር ማግኘት ይችላሉ።

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ተመላሽ የሚሆን ብር ለደንብ ልብስ(ሎትı) 11,500.00( አስራ አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) ለቢሮ ዕቃ( ሎት 2) ብር 15,000.00 ( አስራ አምስት ሺህ ብር) ለህትመት(ሎት 3) ብር 500.00( አምስት መቶ ብር) ለትምህርት ዕቃ (ሎት 4) ብር 10,240.00( አስር ሺህ ሁለት መቶ አርባ ብር )ለቋሚ ዕቃ ፈርኒቸር (ሎት5) 17,920.00 ( አስራ ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሀያ ብር ) ለፅዳት ዕቃ (6) ብር 9,700.00 (ዘጠኝ ሺህ ሰባት መቶ ብር) (ሎት 7) 14,000.00 (አስራ አራት ሺህ ብር ለህከምና ዕቃ (ሎት 8) 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

በመሆኑም - ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያሳቸው።

  • የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስከር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢና የታከስ ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡ ቲን ነበር ያላቸው፡፡
  • ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር በየሎቱ 200.00 ( ሁለት መቶ ብር ) በመከፈል ከረዳት ቢሮ ቁጥር 3 ማግኘት ይችላሉ ።
  • ተጫራቾች የሰነዱን ኮፒ አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫትን አካቶ መሆን አለበት ።
  • ተጫራቾች ግብር የከፈሉበት ከሪላንስ ማያያዝ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን ዋጋ ዝርዝር በያዘው በያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተምና ፊርማ ማድረግ አለባቸው::
  • ተጫራቾች መወዳደርያ ዋጋቸውን የሚያቀርቡት በተሸጠላቸው ሰነድ ላይ ብቻ መሆን አለበት።
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ እና ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃ አያይዘው በአንድ ፖስታ አሽገው ማህተምና የድርጅታቸውን ስም በመጻፍ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ።
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በአስራ አንደኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል አስራ አንደኛው የሥራ ቀን ካልሆነ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀጣይ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል ይከፈታል ።
  • አሸናፊው እንደታወቀ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበርያ ዋስትና በተረጋገጠ(CPO)ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሰው ማቅረብ አይችሉም፡፡
  • ተጫራቾች ሳምፕል ለሚቀርብባቸው ዕቃዎች ማቅረብ አለባቸው፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

አድራሻ ፡-

ኮተቤ 32 ቁጥር አውቶብስ ማዞርያ ወደ ሃና ቤተክርስቲያን መውጫ መንገድ በስተግራ ኮብል እስቶን መንገድ 800 ሜትር ገባ ብሎ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 0118660518

ቢሮ ቁጥር 2

በየካ/ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ት/ጽ/ቤት ኮተቤ

Save Tender