888 Tenders Found
-
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ጊቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- አዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 03 በተለምዶ አያት ኮንዶሚኒየም ከጠበል መድኃኒአለም ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ለተከታታይ 14 ቀን አየር ላይ ቆይቶ በ15ው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
-
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline በ16ኛው የሥራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
-
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ፒያሳ ከንቲባ ፅ/ቤት ጊቢ ውስጥ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 318 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ ከ11ኛው ቀን እስከ 3፡30 ድረስ
-
- ሚዛን አማን ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
-
- አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በወረዳ 8 ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ በዋለ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
-
- የማኀበሩ ጽ/ቤት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግቢ ውስጥ የሠራተኞች እና የመንገደኞች ማጓጓዣ አውቶቡስ እና ላንድ ክሩዘሮች ከሚቆሙበት መናኸሪያ ከስምሪት ቢሮ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ
-
በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ልደታ ክ/ከተማ አብነት ጤና ጣቢያ ከአብነት አደባባይ ፊት ለፊት ግቤ ህንፃ ጎን 100 ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያዉ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በአስራ አንደኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት
-
የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ቀጥሎ የቀረቡትን እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- አርባምንጭ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
-
ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቢሮ መገልገያ የሚያገለግል ጠረጴዛ (Table) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ሚያዚያ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
-
- ትራፊክ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት ስድስተኛ /6/ ፎቅ ቢሮ ቁ 6-03 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ከዋለ በዋላ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
-
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 3. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በአስረኛ ቀን በ8፡30 (ስምንት ሰዓት ተኩል)
-
- አስኮ ሊዝ መንደር ቆዳ ሜዳ አጠገብ ይገኛል (የቀድሞ ረታ ት/ቤት) ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት
-
- ባህር ዳር ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 16 ቀናት በመጨረሻው ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ድረስ ብቻ
-
- በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ
- Deadline በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት (አራት)
-
- ቤንች ሸኮ ዞን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ለሎት 1 /አንድ/ ለትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ ይህ ጨረታ በድጋሚ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት እና ከሎት 2 እስከ ሎት 4 የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ/ም የተለያዩ ፋርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለዞኑ ሴክተር መ/ቤት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ፅ/ቤት ወለጋ ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥራ ስድስተኛው የስራ ቀን፣ ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት
-
- ጅግጅጋ ከተማ ፡ ሶማሌ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline በ21/07/2018 ዓ.ም 3:45
-
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ የቋሚ እና የአላቂ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ተከታታይ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
- ቃሊቲ መናኸሪያ ፊት ለፊት የሚገኘው የአስተዳደር ህንፃ 9ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ከ10ኛ ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
