የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የጽህፈት መሳሪያ የምንጭ ግንባታ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ለእንስሳት መድሃኒት፣ ሞተር ሳይክል፣ እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት በወረዳዉ ዉስጥ ለሚገኘዉ ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ጽ/ቤት ባለቤትነት ለማሠራት ያሰበዉን የኦጀምታ ፍል ዉኃን ለማልማት የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ፤ የወንድ እና የሴቶች ማደሪያ የመረጃ ዴክስ፤ የዘበኛ ቤት እና ሽንት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2018 በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በቤንች ሽኮ ዞን የጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጉራፈርዳ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ሎት 1.የገጠር ቀበሌዎችን ከወረዳው ጋር የሚያገናኙ መንገድ ከፈታ ስራ ሎት 2.በተለያዩ ቀበሌዎች ለሚያሰራው የመንገዶችን ደረጃ የማሳደግ ስራዎችን ለማከናወን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በቤንች ሸኮ ዞን የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለጉራፈርዳ ወረዳ ኩጃ ማዘጋጃ ቤት የተለያዩ የውሃ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡