የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የጽህፈት መሳሪያ የምንጭ ግንባታ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ለእንስሳት መድሃኒት፣ ሞተር ሳይክል፣ እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቤንች ሸኮ ዞን የጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የጽህፈት መሳሪያ የምንጭ ግንባታ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ለእንስሳት መድሃኒት፣ ሞተር ሳይክል፣ እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት ፡-
ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስችል በዘርፉ የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ፤
- በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ
- ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በዝርዝር ከታች በሎት በቀረበዉ መሰረት ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ፣ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሎት2. የምንጭ ግንባታ ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሎት3: ለእንስሳት መድሃኒት 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሎት4. ለኤሌክትሮኒክስ ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሎት5. የቢሮ ፈርኒቸር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሎት6. ለሞተር ሳይክል 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ለሁሉም ሎቶች በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ሌተርኦፍ ክሬዲት Later of credit ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 07 የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ/ ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ሁለት ኮፒ እና በተመሳሳይ የፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻ በማሸግ መወዳደር ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዘዉ ቀን 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ
ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉበትን እቃ በጥራትና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
ለበለጠ መረጃ
አድራሻ ጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ስልክ ቁጥር +251-910151128
ስልክ ቁጥር +251-917771604
ስልክ ቁጥር +251-913324728
የጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Guraferda District Finance Office seeks suppliers for stationery, spring construction, electronics, veterinary medicine, motorcycles, and office furniture for woreda offices. Bidders need a renewed trade license, VAT registration, supplier certificate, and TIN.
