በማ/ኢ/ከልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተፈቀደው መደበኛና ካፒታል በጀት በወረዳችን የሚገኙ አጠቃላይ ሴከተር መ/ቤቶች እና የቋንጤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አላቂ የቢሮ ዕቃ (እስቴሽነሪ) ፤የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት የዲኮር ስራን ጨምሮ፣ የጥገና /የአይቲ/ አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ጌጣጌጥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2018 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎችንና በአጠቃላይ ለምርምር ሥራ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጂማ ዞን የሸቤ ሰንቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእቃ አይነቶች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የየካ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018" a በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር የአገልግሎት ግዥ፡-
ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 አዲስ አምባ አፀደ ህፃናት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 01/2017ማለትም ሎት ዐı ቋሚ ዕቃ፣ሎት 02 የደንብ ልብስ ፣ሎት 03 አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 4 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ሎት 05 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ሎት 06 ለተለያዩ መሳሪያዎች እና መፃህፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ብር ሎት 01 የጨረታ ማስከበሪያ 20,420.00 (ሃያ ሺ አራት መቶ ሃያ) ሎት 02 የጨረታ መስከበሪያ ብር 30,002.40 (ሰላሳ ሺ ሁለት ከ40/100) ሎት 03 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 31,542.70 (ሰላሳ አንድ ሺ አምስት መቶ አርባ ሁለት ከ70/100) ሎት 04 የጨረታ ማስከበሪያ 8003.72 (ስምንት ሺ ሶስት ከ72/100 ) ሎት 05 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 34,650.54(ሰላሳ አራት ሺ ስድስት መቶ ሃምሳ ከ54/100) ሎት 06 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2000.00 (ሁለት ሺ) በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ሲፒኦ(CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ። ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ ዕቃዎች፡- የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት፤ ቋሚ ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች የቴክኒክ (የሥልጠና) መሣሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2ዐ18 የበጀት አመት ለክ/ከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ሐረርጌ ዞን በቦኬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 የቅድመ አንደኛ የእንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
የባንቱ ሆስፒታል የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች /እስቴሽነሪ የጽዳት እቃዎች/፣ የደንብ ልብስ፣ ለህሙማን አገልግሎት መስጫ ካርዶችና የህትመት ውጤቶች፣ የመኪና ጎማ ለ2018 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምዕ/ወለጋ ዞን የጉሊሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት መንግሥታዊ መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፤ ቋሚ እቃዎችን፤ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፤ የጎማና ካለመነዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና የደንብ ልብሶችን፣ ግንባታ እቃዎችን የቴክኒክ እና ሙያ የስልጠና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምሥራቅ ድል ቅድመ/አ/አንደኛና/የመ/ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ ሎት 2 አላቂ የትምህርት እቃ ሎት 3 የደንብ ልብስ ሎት 4 ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ሎት 5 የፅዳት እቃ ሎት 6 ቋሚ እቃ ሎት 7 የህክምና እቃ ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብአቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትን ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ፣ እንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከመንግሥት ከተመደበለት መደበኛ እና ውስጥ ገቢ በጀት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አይነት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ ከ አስተዳደር ሥር የሚገኝ የሶር አምባ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን - ሎት 01 የመምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፣ሎት 02 የትምህርት ዕቃዎች፣ ሎት 3 የህትመት ሥራዎች፣ ሎት 04 ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና አቅርቦቶች፣ ሎት 05 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 06 ቋሚ ዕቃዎች ለፕላንት ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ መግዣ፣ ሎት 07 ለሕንፃ ለቁሳቁስና ለተገጣጣሚ መግዣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 03 ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ሎት 1 ደንብ ልብስ ሎት 2 የስፌት ዋጋ ሲፒኦ ሎት 3 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 4 የህክምና ዕቃዎች ሎት 5 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 6 የተለያዩ መሳሪያዎች ሎት 7 የማሸነሪ መሳሪያዎች ሎት 8 ልዩ ልዩ ውጤቶች ሎት 9 የጥገና ዕቃዎች ሎት 10 ቋሚ ዕቃዎች ሎት ከ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች ሎት 12 የህትመት ስራዎች ሎት 13 ተገጣጣሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡