በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምሥራቅ ድል ቅድመ/አ/አንደኛና/የመ/ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ ሎት 2 አላቂ የትምህርት እቃ ሎት 3 የደንብ ልብስ ሎት 4 ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ሎት 5 የፅዳት እቃ ሎት 6 ቋሚ እቃ ሎት 7 የህክምና እቃ ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛና የመ/ደረጃ ት/ቤት
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
የመለያ ቁጥር 001/2018
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምሥራቅ ድል ቅድመ/አ/አንደኛና/የመ/ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ ሎት 2 አላቂ የትምህርት እቃ ሎት 3 የደንብ ልብስ ሎት 4 ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ሎት 5 የፅዳት እቃ ሎት 6 ቋሚ እቃ ሎት 7 የህክምና እቃ ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤
- ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማቅረብ አለባቸው።
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የሎት ዝርዝር |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር |
|
1 |
ሎት 1 |
አላቂ የቢሮ እቃ |
4,500.00 |
|
2 |
ሎት 2 |
አላቂ የትምህርት እቃ |
4,000.00 |
|
3 |
ሎት 3 |
ቋሚ ኤሌከትሮኒክስ |
3,000.00 |
|
4 |
ሎት 4 |
ደንብ ልብስ |
3.500.00 |
|
5 |
ሎት 5 |
የፅዳት እቃ |
3,000.00 |
|
6 |
ሎት 6 |
ቋሚ እቃ |
2,000.00 |
|
7 |
ሎት 7 |
የህክምና እቃ |
2,500.00 |
|
8 |
ሎት 8 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
3,000.00 |
|
9 |
ሎት 9 |
የትራንስፖርት |
...................... |
- የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 5 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በማግስቱ 4:30 በት/ቤቱ ቤተ መጻሕፍት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን የውል ማስረከቢያ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ም/ድ/ት/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ት/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በሚወዳደሩበት የሎት መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ድምር መጠን ልክ መሆን አለበት፡፡
- ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- አማራጭ ጨረታ አይፈቅድም ግዢ ፈፃሚ፡፡
- የታወቁ ጉዳዮች የካሳ ክፍያ የገንዘብ መጠን በቀን 0.1% ይሆናል፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻ ጀርባ በሚገኘው ምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛ/የመ/ ደረጃ ት/ቤት ሲሆን፣ ስልክ ቁጥር፡- 0116623983
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ/አ/አንደኛና/የመ/ደረጃ ት/ቤት
