Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፤ ቋሚ እቃዎችን፤ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፤ የጎማና ካለመነዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና የደንብ ልብሶችን፣ ግንባታ እቃዎችን የቴክኒክ እና ሙያ የስልጠና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፤ ቋሚ እቃዎችን፤ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፤ የጎማና ካለመነዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና የደንብ ልብሶችን፣ ግንባታ እቃዎችን የቴክኒክ እና ሙያ የስልጠና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች መሙላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡፡

  1. በዚህ ስራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የ2017/2018 ክብር መክፈላቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት የተመዘገቡ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. የጨረታውን ሰነድ በሆር ጉዱሩ ወለጋ ዞን ጽ/ቤት በጉዱሩ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ ቁጥር 4 የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው ጨረታው ከወጣበት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት መካከል በየቀኑ ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የተጫረቱበትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ 30,000 /ሰላሳ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በማያያዝ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናልና ኮፒ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው። እንዲሁም ጥቃቅንና አነስተኛ ማይክሮ ኢንተርፕራይዞንችን ይህንን ማስከበሪያ ዋጋ ማያያዝ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው።
  6. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በሰራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ ጉ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በመቅረብ ዋጋ ማቅረቢያዎችን፤ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. ጨረታው ሳጥን 15ኛው ስራ ቀን ከቀኑ በ7፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 በጉዱሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቁጥር 13 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣

 

  1. ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በራሳቸው ወጪ እቃውን የግ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
  2. በሰነዱ ላይ የተጠቀሰው የእቃው ብዛት /Quantity/ 20% ለመቀነስም ሆነ ለመጨመር መስሪያ ቤቱ ሙሉ መብት አለው።
  3. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0982246707/0919496973

 

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender