Tender Detail

Tender Details


በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብአቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትን ይፈልጋል፡፡

በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል

  1. የደንብ ልብስ 2. አላቂ የቢሮ እቃዎች 3. ህትመት 4. አላቂ የፅዳት እቃዎች 5. ልዩልዩ መሳሪያዎች 6. ለፕላንት ለማሽነሪና ለማሽነሪ እድሳት ጥገና 7. ለፕላንት ለማሽነሪና ለመሳሪያ መግዣ 8. አላቂ የህክምና እቃዎች 9. ለህንፃ እና ቁሳቁስ ተገጣጣሚዎች 10. የግብርና የደን እና የባህር 11. በውል የሚፈፀሙ የሙያ አገልግሎቶች ውስጥ ግብአቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ እና የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን መረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  3. የጨረታ ሰነዱን ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስር የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡ 30 ከሰአት 7፡30 እስከ 11፡30 በጤና ጣቢያው አራተኛ ፎቅ ፋይናንስ ከፍል ቢሮ ቁጥር 400 መግዛት ትችላላችሁ።
  4. ማንኛውም ተጫራች መ/ቤቱ ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል ባላቸው እቃዎች ላይ ናሙና ከጨረታው መክፈቻ እለት ከሁለት ቀን በፊት ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

 

ተ.ቁ

የእቃው ዝርዝር በሎት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ

ሎት 1. 6211

ለደንብ ልብስ

3000

ሎት 2. 6212

አላቂ የቢሮ እቃዎች

3000

ሎት 3. 6213

ህትመት

3000

ሎት 4. 6318

አላቂ የፅዳት እቃዎች

3000

ሎት5. 6219

ልዩ ልዩ መሳሪያዎች

3000

ሎት 6. 6221

የግብርና የደን እና የባህር ውስጥ ግብአቶች

3000

ሎት 7. 6243

ለፕላንት ለማሽነሪና ለማሽነሪና እድሳትና ጥገና

3000

ሎት 8. 6313

ለፕላንት ለማሽነሪና ለመሳሪያ መግዣ

5000

ሎት 9. 6214

አላቂ የህክምና እቃዎች

5000

ሎት 10. 6244

ለህንፃ እና ቁስቁስ ተገጣጣሚዎች

5000

ሎት 11.6251

በውል የሚፈፀሙ የሙያ አገልግሎቶች

3000

ሎት 12. 6245

ለመሰረተ ልማት እድሳትና ጥገና

3000

 

  1. ማንኛውም ተጫራች በኢንቨሎፕ በማሸግ በሁለት በሁለት ፖስታ በማድረግ እላያቸው ላይ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት መጻፍ ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ያቀረቡትን CPO ኦርጅናል ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል። የጨረታው መዝጊያ እለት እስከ 11፡30 ሰአት ድረስ ጤና ጣቢያው ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት በ10ኛ ቀን 11፡30 (አስራ አንድ ተኩል) ታሽጎ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በአል ከሆነ ወይም እረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእፎይታ ጤና ጣቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  3. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን አረጋግጦ ውል ከተዋዋለ በኋላ ያሸነፈበትን እቃዎች በተቋሙ ንብረት ክፍል ድረስ በ7 ቀን (ሰባት ቀን ውስጥ) የማቅረብ ኃላፊነት አለበት።
  4. ለጨረታ የሚቀርቡ እቃዎች ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በቂ/ክ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ ልዩ ቦታው ቦሌ ማተሚያ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ከዳንዲቦሩ ትምህርት ቤት ጀርባ ይገኛል፡፡

 

በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ

 

Save Tender