በጉምሩከ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ (YAMAHA Digital key bord) ፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና ምግብ ነክ በግልፅና ሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በፋይናንስና ግዢ ንብረት አስተዳደር የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጨረታ መለያ ቁጥር 0001/2017 የት/ቤቱ ቲን ቁ. 0073251921 አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ የመ/ደ/ት /ቤት በ2018 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አብዲ ጃርሶ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛ ና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚስፈልጉንን እቃዎች ሎት-1 6212 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት-2 6211 የደንብ ልብስ ሎት-3 6218-አላቂ እቃዎች እና አቅርቦቶች ሎት-4 6215- አላቂ ትምህርት እቃዎች ሎት-5 6313 ፕላንት ማሽነሪ ና ለመሳሪያ መግዣ ሎት-6 634 ለህንፃ ተገጣጣሚዎች ሎት-7 6243 ለፕላንት ማሽነሪ ና መሳሪያ ጥገና ሎት-8 6219 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ለህንፃ ለቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች እድሳት ጥገና በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለፈለግን ብቁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ እንጠይቃን ፡፡
የነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ትምህርትና ሥልጠና ዘመን ለሥልጠና ግብዓት የሚውሉ የኮንስትራከሽን፣ የፈርንኒቸር ዕቃዎች፣ የማሽን፣ የኤሌከትሮኒክስ፣ የኤሌክትሪካል፣ የአውቶ፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ኮምፕዩተርና የኮምፑዩተር ዕቃዎች እና የመኪና ጎማ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሠራተኞች የስራ ልብስ የሚሆን ሎት 1:- የተዘጋጀ የሥራ ልብስ (ጃኬትና ሱሪ) እና ሽርጥ እንዲሁም ሎት 2፡- ጓንት እና መጥረጊያ፣ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ለሥራ የሚገለገልበትን LOT1. የደንብ ልብስ ሱፍ /ሙሉ ልብስ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለ2018 ዓ/ም መገልገያ የሚሆኑ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ የወሰርቢ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚገኙ ሴክተሮች አላቂ የጽዳት፣ ኤሌክሮኒክስ፤ ፈርኒቸር እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በክፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን ቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችንና ጥገናዎችን ማለትም 1ኛ. ጽ/መሣሪያ በሎት 2ኛ, ኤሌክትሮኒክስ 3ኛ የግንባታ ዕቃዎች 4ኛ. የደንብ ልብስ 5ኛ. የእንስሳት መድሐኒት 6ኛ, ፈርኒቸር 7ኛ የፕሪንተር ቀለሞችን 8ኛ የመኪና ጥገናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች ዝርዝር ዓይነት የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችና ሌሎችም በመሆኑም ተጫራጮች:-
በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ሚኒሊክ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን የ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የሚያስፈልገውን:- ሎት-1 የደንብ ልብስ፣ ሎት - 2 አሳቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት - 3 አሳቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሎት - 4 የተሰያዩ መሳሪያዎች፣ ሎት- 5 የፕሳንት ማሽነሪ እና መሣሪያ መግዣ፣ ሎት - 6 የደንብ ልብስ ሰፌት ሎት - 7 ቋሚና አሳቂ ጽዳት እቃዎች፣ ሎት- 8 ህትመት፣ ሎት - 9 ስህንፃና ቁሳቁስ ተገጣጣሚዎች መግዣ ሎት - 10 ፕላንት ማሽነሪ ጥገና፣ ሎት - 11 የሚሸጥ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፕሪንተርና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፤ የህትመት ስራዎች የተለያዩ ለጥገና የሚውሉ ዕቃዎችና የመኪና ተጓዳኝ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ግንባታዎችና የእድሳት ስራዎችን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃና አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 የምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በ11ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው፡- የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምርት ዕቃዎች፣ የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሐፍት ግዥ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 የሰራተኞች ደንብ ልብስ ሎት 4፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ሎት5 የእንስሳት መኖ ጥሬ ዕቃዎችን ሎት 9፣ የጓሮ አትክልት ዘሮችን፤ ሎት11 የህንጻ መሳሪያዎችን ሎት 12፤ የግብርና ግብዓቶችን ሎት 13 የላብራቶሪ ዕቃዎችን 14፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ሎት 15፣ የእንስሳት መድኃኒቶችና ቁሳቁሶች፤ ሎት 16 የእንስሳት ጤና መጽህፍት፤ ሎት 17 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ ሎት 18 የስፖርት ዕቃዎችን፤ ሎት 19 የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መሰፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የደንብ ልብስ እና የአደጋ መከላከያ ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡