Tender Detail

Tender Details

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛ ና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚስፈልጉንን እቃዎች ሎት-1 6212 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት-2 6211 የደንብ ልብስ ሎት-3 6218-አላቂ እቃዎች እና አቅርቦቶች ሎት-4 6215- አላቂ ትምህርት እቃዎች ሎት-5 6313 ፕላንት ማሽነሪ ና ለመሳሪያ መግዣ ሎት-6 634 ለህንፃ ተገጣጣሚዎች ሎት-7 6243 ለፕላንት ማሽነሪ ና መሳሪያ ጥገና ሎት-8 6219 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ለህንፃ ለቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች እድሳት ጥገና በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለፈለግን ብቁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ እንጠይቃን ፡፡

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛ ና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

                                                                                ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

  1. ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በገንዘብ ሚ/ር እቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ከሆኑ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡ 

  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ተመላሽ የሚሆን በየሎቱ ማለትም ሎት 1 6212 ብር 3000፤ ሎት 2 6211ብር 4500 ሎት 3 6218 ብር 3000 ሎት 4 6215 ብር 2000፣ሎት5 6313 ብር 3188.55፣ ሎት 6 6314 ብር 3353.25፣ሎት7 6243 ብር 500፤ሎት8 6219 ብር 2000፣ሎት9 6419 ብር 703፤በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሊስት(ሲፒአ) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  3. ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀ ሰነድ ከት/ቤቱ ሃሳብ ክፍል የማይመለስ ብር 200 (መቶ)በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ 

  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፈይናንስ ቢሮ በመቅረብ ዋናውንና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 

  5. ለጨረታ ከቀረቡት ዕቃዎች ዝርዝር ት/ቤቱ እስከ 25% መጨመር ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ 

  6. ተጫራቾች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሰው ማቅረብ አይኖርባቸውም :: 

  7. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የአሰቂ እቃዎችን ናሙና እና ለቋሚ እቃዎች የተሟላ እስፔስፍኬሽን (በፎቶ) ከመወዳደርያ የጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የችላሉ ፡፡ 

  8. ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በo ኛው ቀን በ 10፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ 10:30 ስዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 

  9. የጨረታው አሸናፊ የእቃውን 10% የውል ማስከበርያ ማስያዝ ይኖርበታል ፡፡ 

  10. ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በጨረታ ሰነድ ላይ በተዘጋጀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ነው፡፡ 

  11. አሸናፊው እቃውን ከማስገባቱ በፊት ከት/ቤቱ ጋር ውል መፈጸም ይኖርበታል፡፡ 

  12. አሸናፊው ት/ቤቱ ባቀረበው መጠን ብዛት ዕቃዎችን ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ፡፡ 

  13. ት/ቤቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሙሉ በሙሉ ካልተገኙ ጨረታውን የመከፈት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

  14. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

  15.  አሸናፊ ድርጅት ውል ከፈረመ በኋላ በጨረታ ሰነዱ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ካልቻለ እና ያሸነፈውን እቃ በ አስር(10) ቀን ውስጥ ማቅረብ ካልቻለ ያስያዙትን CPO በመውረስ በት/ቤቱ ፋይናንስ ገቢ በማድረግ ለሚመለከተው አካል የጥፋተኝነት ደብዳቤ የምንፅፍ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 

  16. በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅታችሁ ያላችሁ ተጫራቾች ሰነድ ልትገዙ በምትመጡ ጊዜ አምራች መሆናችሁን የሚገልፅ ደብዳቤ እና ንግድ ፍቃዳችሁን ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ 

  17. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ VAT ተደምሮ መቅረብ አለበት፡፡ አድራሻ ፡- ከአብነት ወደ ጦርሀይሎች በሚወስደው መንገድ ኮካ ፋብሪካ ሳይደርስ ወደ አማኑኤል በሚወስደው መንገድ ቅዱስ አማኑኤል ህንፃ ፊት ለፊት ነው ፡፡ 

                                                 በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛ ና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender