Tender Detail

Tender Details


ቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በፋይናንስና ግዢ ንብረት አስተዳደር የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት


                                                                               የጨረታ ማስታወቂያ 

ቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በፋይናንስና ግዢ ንብረት አስተዳደር የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ሎት 1 የደንብ ልብስ –6,000.00 

  2.  ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች –3,300.00 

  3.  ሎት 3 አላቂ የህክምና እቃዎች ——685.00 

  4. ሎት 4 አላቂ የትምህርት እቃዎች እና ልዩ ልዩ መሣሪያዎች—— 1,750.00 

  5. ሎት 5 አላቂ የፅዳት እቃዎች ----6,000.00 

  6. ሎት 6 ልዩ ልዩ መጽሐፍቶች —–700.00 

  7. ሎት 7 ቋሚ እቃ ----1,500.00 

  8. ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት —150.00 

  9. ሎት 9 የቢሮ እና የበር ጥገና --—-2000.00 ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ እንዲሁም ከአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና በመንግሥት አስተዳደር _ ኤጀንሲ _ ድረ-ገጽ www.pag.gov.et ላይ የተመዘገበ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የማይመለስ 100/አንድ መቶ/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 በቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በፋይናንስ ቢሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ሙሉውን የድርጅታችሁን ክብ ማህተም በማድረግና በመፈረም በı ኦርጅናል እና በ ኮፒ በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ሙሉ የጨረታ ሰነዱን የማይመልሱ ተጫራቾች ከጨረታው ውድቅ የሚደረጉ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በእያንዳንዱ ሎት በተጠቀሰው መሰረት ዐ.5% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት ዕቃ አይነት ናሙና ማቅረብ ያለባቸው ጨረታ ሳይከፈት ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት ነው፡፡ ጨረታው ለıoቀን እስከ 1፡30 ድረስ ክፍት ሆኖ በማግስቱ በዘኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ቤተ-መጽሐፍት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃ ዋጋ ዝርዝር በሚገዛው ሰነድ ላይ ይሞላል ተጫራቾች ያለፉበትን እቃ በሙሉ ውል ከተዋዋሉ በኋላ ባሉት 7 ቀናት ውስጥ አስገብተው ማጠናቀቅ አለባቸው፡፡ ተጫራቾች ያሸነፉበትን እቃ በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ት/ቤቱ ድረስ አምጥተው ማስረከብ አለባቸው፡፡ የጨረታ አሸናፊዎች የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው:: በጥቃቅን እና አነስተኛ ለሚመጡ ተቋማት በሚያመርቱበት ምርት ብቻ የጨረታ ሰነድና በዋስትና ደብዳቤ የምናስተናግድ ሲሆን ለማያመርቱት ወይም ከገበያ ገዝተው ለሚያቀርቡት ምርት ግን እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ ገዝተው ሲፒኦ አስይዘው የሚወዳደሩ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: አድራሻ፡- አዲስ ከተማ አውቶቡስ ተራ ትልቁ መናኸሪያ ጀርባ 50 ሜትር ከፍ ብሎ

 ስልክ ቁጥር :- 0112752581 0112732681 

                                       በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

Save Tender