Tender Detail

Tender Details


በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች ዝርዝር ዓይነት የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችና ሌሎችም በመሆኑም ተጫራጮች:-

በአቃቂ የቃሊቲ ክ/ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


                            ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች ዝርዝር ዓይነት የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችና ሌሎችም በመሆኑም ተጫራጮች:- 

ሎት 1 - የደንብ ልብስ፣

 ሎት 2 - አሳቂ የቢሮ እቃዎች፣ 

ሱት 3 - ህትመት፣ 

 ሱት 4 - አሳቂ የህክምና እቃዎች፣

ሱት 5 - አሳቂ የትምህርት እቃዎች፣

 ሎት 6- የጽዳት እቃዎች

ሱት 7 - ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣

 ሎት 8 - ኤሴክትሮኒክስ እቃዎች፣

 ሱት 9 - ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ 

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ 

  2. በአቅራቢነት የተመዘገቡ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 

  3. ከብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ) በላይ አቅራቢዎች የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለ መሆናቸው የሚያረጋጥ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 

  4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ የክፍያ ትዕዛዝ የአጠቃላይ ያቀረቡት ዋጋ በየሎቶች 1.5% (CPO) ማለትም ስሱት 1/ 22,500 ብር፣ ስሱት 2/ 21,000 ብር፣ ስሎት 3/ 1,350 ብር፣ ስሎት 4/ 750 ብር፣ ሰሱት 5/ 16,500፣ ስሰ-ት 6/ 22,500፣ ስሱት 7/ 5025 ብር፣ ስሱት 8/ 8,250፣ ስሱት 9/ 6,000 ብር የግድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ በo /በአስር/የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ባሸነፉባቸው እቃዎች ላይ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝና ተዋውለው እቃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 

  5. የጨረታ ሰነዱ በሙሉ ተጫራቹ ማህተምና ፊርማ ተደርጎ መመለስ አለበት። 

  6. ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድና መመሪያ ከት/ቤት ሂሳብ ክፍል ቀርበው በብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መወዳደሪያ ዋጋውን በተሰጠው ሰነድ ላይ በግልፅ በመሙላት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በት/ቤቱ ሂሳብ ክፍል በመቅረብ በተገለፀው ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። 

  7.  ጨረታው በጠኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ሂሳብ ክፍል ይከፈታል፤ ዘኛው ቀን በዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በ4፡ዐዐ ሰዓት ይከፈታል። 

  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል፣ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

  9.  ለጥቃቅንና አነስተኛ በራሳቸው ሰርተው ለሚያቀርቡ ዕቃዎች ብቻ የተፃፈ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 

  10. የካሽ ሬጅስተር ቁጥር አታችመንት ላይ እንዲፅፉ፤ 

  11. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-22-63-23-98 ይደዉሉ:: አድራሻ፦ ከአቦ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሱ ሳይት ኮንዶሚኒየም ጀርባ ወይም ወርቁ ሰፈር ቃሲቲ ቡልቡል አ/ህ/የመጀ/ደ/ት/ቤት 

                                          በአቃቂ የቃሊቲ ክ/ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender