Tender Detail

Tender Details

  • Company ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት
  • Address ደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀይት ቀበሌ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-656-0249
  • Website
  • Deadline02 Nov 2026, 11:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋዉን 1% ከባንክ ሲፒኦ ጋር
  • opening dateበዚሁ ቀን በ5:30 ሠዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን 6ኛዉ ቀን በካላንደር የሚዘጋ በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን
  • Categories Medical Equipment And Supplies , Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕፃናት ማሞቂያ (Infant Radiant warmer) በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት


ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የሕክምና ዕቃዎች ግዥ ጨረታ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕፃናት ማሞቂያ (Infant Radiant warmer) በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

በመሆኑም በዘርፉ የተሠማራችሁና በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  • በበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸሁ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲን ቁጥር ሰርተፍኬት ያላቸሁ፣
  • በዘርፉ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች/ነጋዴዎች

ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 (አምስት) ቀናት የጨረታ ሠነዱን በብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ቀይት ከሚገኙ የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ የጠቅላላ ዋጋዉን 1% ከባንክ ሲፒኦ ጋር በፖስታ አሽጎ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታዉ በ6ኛው ቀን በ5:00 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ5:30 ሠዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን 6ኛዉ ቀን በካላንደር የሚዘጋ በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን::

ማሳሰቢያ:- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር

ጣይቱ ክፍለ ከተማ ደብረ ብርሃን

ለተጨማሪ መረጃ

ስ.ቁ 011-656-0249 ወይም ኢሜል: procurement@tesfab.org

✨ messages.ai_summary
Tsefah Birhan Children & Family Development Organization seeks suppliers to provide infant radiant warmers for health facilities in Gidan Woreda, North Wollo Zone, Amhara Region, funded by SOS Children's Villages Ethiopia. Eligible bidders must have a renewed business license, VAT and TIN certificates, and proven relevant experience.
Save Tender