በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፕሪንተርና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፤ የህትመት ስራዎች የተለያዩ ለጥገና የሚውሉ ዕቃዎችና የመኪና ተጓዳኝ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ግንባታዎችና የእድሳት ስራዎችን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃና አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡