Tender Detail

Tender Details


በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አብዲ ጃርሶ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አብዲ ጃርሶ ት/ቤት


                                                                   የግልጽ ጨረታ

                                   ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አብዲ ጃርሶ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚመለከታቸው ድርጅቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ሎት1፣ የደንብ ልብስ 

ሎት2 ደንብ ልብስ ስፌት

ሎት3 አላቂ የቢሮ እቃዎች

ሎት4 ህትመት ሎት ከ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 

ሎት5 የህከምና እቃዎች 

ሎት6 አላቂ የትምህርት እቃዎች

ሎት7 የጽዳት እቃዎች

ሎት 8.የመጻህፍቶች እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች

ሎት 9 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና 

ሎት 10 የተገጣጣሚዎች ጥገና እና እድሳት 

ሎት 11 ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 

ሎት 12 ቋሚ የቢሮ እቃዎች

 ሎት 13. ትራንስፖርት አገልግሎት

 

 በጨረታ መሳተፍ ስምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያስባችሁ፤ 

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃቸውንና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆኑ የምስክር ወረቀትና ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። 

  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ በተጨማሪም ካሽ ሪጅስተር ማሽን ደረሰኝ ያላቸው 

  3. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሎት 1.የደንብ ልብስ 10,000/አስር ሽህ ብር ሎት 2 ደንብ ልብስ ስፌት 10,000/አስር ሽህ ብር ሎት 3 አላቂ የቢሮ እቃዎች 10,000/አስር ሽህ/ብር ሎት 4 ህትመት 10,000 /አስር ሽህ/ብር ሎት5 የህክምና እቃዎች 10,000/አስር ሽህ ብር ሎት 6. አላቂ የትምህርት እቃዎች / 10.0oo/አስር ሽህ ብር ሎት 7 የ ጽዳት እቃዎች/ 10.000 /አስር ሽህ ብር ሎት 8. የመጻሀፍቶች እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች 10.000 /አስር ሽህ ብር ሎት 9 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና /5,000 /አምስት ሽህ ብር ሎት 10. የተገጣጣሚዎች ጥገና እና እድሳት /5,000/አምስት ሽህ ብር ሎት 11. ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 10.000 /አሰር ሽህ ብር ሎት 12. ቋሚ የቢሮ እቃዎች 10.000 /አስር ሽህ ብር ሎት 13. ትራንስፖርት አገልግሎት 5,000 /አምስት ሽህ ብር በባንክ የተመሰከረለት / ሲፒኦ ወይም የጥሬ ገንዘብ የተከፈለበት ደረሰኝ እንደምርጫቸው በአንዱ ከዋናው ዋጋ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ። 

  4. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአት እስከ ቀኑ አስራ አንድ/1፡ዐዐ/ ድረስ እያንዳንዱን /ሎት/ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አብዲ ጃርሶ ት/ቤት ረዳት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር ግዥ ቡድን በማቅረብ መውሰድ ይችላሉ ፡፡ 

  5. ተጫራቾች በእያንዳንዱ እቃ የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር በመግለጽ ፖስታ ሰነዱን በኦሪጂናልና ኮፒ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በድርጅቱ ክብ ማህተም ማድረግና ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል ።  

  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃዎች ዋጋ ሰነድ ሲያቀርቡ ኦሪጂናልና ደረጃውን የጠበቀ ናሙና በጽ/ቤቱ ግዥ ክፍል ገቢ ማድረግ አለባቸው ። 

  7. ተጫራቾች ያሸነፏቸውን እቃዎች ተወዳድረው ካሸነፋበት ናሙና ምንም ለውጥ ሳያደርጉ በራሳቸው ወጪ ጭነው የማቅረብና ደረጃውን ያልጠበቀ እቃ ከሆነ መልሰው ትክክለኛውን እቃ የማምጣት ግዴታ አለባቸው፡፡ 

  8.  ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋይናንስ ጽ/ ቤቱ ውስጥ ሲሆን ጨረታው ከወጣበት በዘኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት በአል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡ 

  9. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% በጥሬ ገንዘብ/C.P.O/ በቅድሚያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  10. በማንኛውም ግልፅ ጨረታ ላይ ያልታገዱ መሆን አለበት፡፡ 

  11.  ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ከቫት ጋር መሆን አለበት። 

  12. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ አቅራቢዎች የጨረታ ማስከበሪያ ሆነ የዋስትና ደብዳቤ ካደራጃቸው አካል በጽ/ቤት ኃላፊ በኩል ተፈርሞ የቀረበ ዋስትና መኖር አለበት። 

  13. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

  14. ዋጋ በምታቀርቡበት ጊዜ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት። 

አድራሻ፡- ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አብዲ ጃርሶ ት /ቤት ልዩ ስሙ ጃርሶ ገባ ብሎ።

                                                                በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አብዲ ጃርሶ ት/ቤት

Save Tender