2ኛ ዙር፡ ፈርኒቸር፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታና የውሃ ቁሳቁሶች እና ደንብ ልብስ ግዥ (4 ሎቶች) - ካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
በደ/ም/ኢት/ሕ/ክ/ መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ የወጣቶች መዝናኛ ማዕከል ግንባታ 2ኛ የኮምፒዩተርና የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታው አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚገኙትን ሎት-1- አሮጌ ጎማዎች፣ ሎት-2 አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት፣ ሎት-3 የተለያዩ ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይክሎች እና ሎት-4- ይዘታቸውን ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎች እንዲሁም ሎት-5 ይዘታቸውን የለቀቁ የእርሻ ትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መ/በካፋ ዞን ቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018ዓ.ም ለወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን ቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችንና ጥገናዎችን ማለትም 1ኛ. ጽ/መሣሪያ በሎት 2ኛ, ኤሌክትሮኒክስ 3ኛ የግንባታ ዕቃዎች 4ኛ. የደንብ ልብስ 5ኛ. የእንስሳት መድሐኒት 6ኛ, ፈርኒቸር 7ኛ የፕሪንተር ቀለሞችን 8ኛ የመኪና ጥገናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ፅ/ኢት/ሕ/ክ መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት/ጽ/ቤት የሞዴል ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ት ለማስገንባት እና የእንስሳት መድኃኒት ግዥ በ2017 ዓ.ም በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገምባት እና ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ቢጣ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው የመኪና ጥገና የሠራተኞችን የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።