Tender Detail

Tender Details

  • Company በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በካፋ ዞን ቢጣ ወረዳ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0477730018
  • Website
  • Deadline27 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-27 00:00:00
  • Categories Building Construction , Pharmaceutical Products

በደ/ም/ፅ/ኢት/ሕ/ክ መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት/ጽ/ቤት የሞዴል ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ት ለማስገንባት እና የእንስሳት መድኃኒት ግዥ በ2017 ዓ.ም በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገምባት እና ለመግዛት ይፈልጋል።

በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ቢ/ወ/ግ/ጨ/ቁ 03/2017

 

በደ/ም/ፅ/ኢት/ሕ/ክ መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት/ጽ/ቤት የሞዴል ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ት ለማስገንባት እና የእንስሳት መድኃኒት ግዥ በ2017 ዓ.ም በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገምባት እና ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች:

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. የታደሰ ህፃዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. የግንባታ ፍቃድ ያላቸውና ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑና BC Building construction /ወይም Gc/General contraction የሆኑ (ለግንባታ)
  5. የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።
  6. ለግንባታው 20000ሃያ ሺህ ብር/ እና ለመድሐኒቱ 10000/አስር ሺህ ብር የጨረታ ማስረከቢያ በCPO ወይም በካሽ ማስያዝ አለባቸው::
  7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4:30 ሰዓት በቢጣ ወረዳ/ፋይ/ኢ/ል/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በግልጽ ይከፈታል ወኪሎቻቸው ባይገኙ የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም።
  8. ተጫራቾች በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን በማመሳከር ለየብቻ በማሸግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የምትወዳደሩበትን ዝርዝር ሰነዱን በመሙላት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል።
  9. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ በማይመለስ በብር 200 በመግዛት መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ተጫራቾች በሌሎች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይፈቀድም፡፡
  10.  ተጫራቾች የግንባታ ቦታ በቢጣ ገነት ከተማ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ:

  1.  መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-በ047-773 0018/ 047-773-0019 ደውለው ይጠይቁን።

 

በደ/ም/ፅ/ኢት/ሕ/ክ መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት

 

Save Tender