Tender Detail

Tender Details

  • Company በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በካፋ ዞን ቢጣ ወረዳ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0477730018
  • Website
  • Deadline16 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-18 00:00:00
  • Categories Computer Laptop And Accessories , Electronics Materials , Construction Works

በደ/ም/ኢት/ሕ/ክ/ መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ የወጣቶች መዝናኛ ማዕከል ግንባታ 2ኛ የኮምፒዩተርና የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታው አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል።

በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ም/ኢት/ሕ/ክ/ መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ የወጣቶች መዝናኛ ማዕከል ግንባታ 2ኛ የኮምፒዩተርና የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታው አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም- በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

1.     የዘመኑን ግብር የከፍሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የቫት፤ የምዝገባ እና የአቅራቢነት ምስክር ያላቸው እንድሁም የግንባታ ፍቃዳቸው ደረጃ 5 እና ከዚያ ርላይ የሆኑና BC/ Building construction ወይም Gc/General contraction/ እንዲሁም በጨረታው ለግንባታው 120,000 ብር ለኮምፒዩተርና ለኤልክትሮኒስ መገልገያ መሳሪያዎች 100,000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ በርPO ማስያዝ አለባቸው።

2.     ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው 16ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾችወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል ሆኖ ተጫራቾች በጨረታው ቢገኙም ባይገኙም ሂደቱን አያስተጓግልም።

3.     ማንኛውም ተጫራች CPO ን ከኦርጅናል ቴክኒካል ዶኩመንት ጋር ማሸግ አለበት አከፋፈት።

4.     ተጫራቾች ለግንባታው በታሸገ ኢንቨሎፕ /ፖስታ/ ቴክኒካልና ኦርጅናል - ለየብቻ በማሸግና ሁለት ኮፒውን በማመሳከር ለየብቻ በማሽግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የምትወዳደሩበትን ዝርዝር ሰነዱን በመሙላት በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 3 ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.     ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ በጨረታ አይነት በማይመለስ ለግንባታው በብር 800፣ ለኮምፒዩተርና የኤልክትሮኒስ መገልገያ መሳሪያዎች 400 ብር በመግዛት መወዳደር ይችላሉ

6.     ተጫራቾች የግንባታ ጨረታውን SBD ዶክመንት የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ በፖስታ አሽጎ መመለስ አለባቸው።

7.     ተወዳደሪዎች የያዙትን ግንባታ ከ75% ባላይ የሆነ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችልና የጨረታው አሸናፊ 10% በባንክ በተረጋገጠ ቢድ ቦንድ የውል ማስከበሪያ ማስያዘ አለበት።

8.     መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ፡- በ047-776 0010/ 047-773-0019 ደውለው ይጠይቁን

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ጨረታው 8% ፐርሰንት ቅድመ ታክስ ታሳቢ የሚሆን መሆኑን እንገልጻለን

 

በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት

Save Tender