Tender Detail

Tender Details

  • Company በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በካፋ ዞን ቢጣ ወረዳ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0477730018
  • Website
  • Deadline08 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle (Garage Service)

በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ቢጣ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው የመኪና ጥገና የሠራተኞችን የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

  ቢ/ወ/ግ/ጨ/ቁጥር02/2017

በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ቢጣ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው የመኪና ጥገና የሠራተኞችን የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡- በጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. የቫት አና ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆኑ።
  3. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ21 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ22ኛው ቀን በዕለቱ በስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በእለቱ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 በግልጽ ይከፈታል፤ ወኪሎቻቸው ካልተገኙ የጨረታው አከፋፈት ሂደት አይስተጓጓልም።
  4. ተጫራቾች የጨረታው ሠነድ በማይመለስ ብር 200 ብር በመግዛት በተዘጋጀው ሠነድ /specification/ መሰረት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ኦርጅናሉንና ኮፒውን በማመሳከር ለየብቻ በማሸግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቢጣ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታ አሸናፊዎች እቃውን በመ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በማድረግ ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በካሽ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ምበቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ፡- በ 0477730018/17/19 ደውለው ይጠይቁን።

 

በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ቢጣ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender