Tender Detail

Tender Details

  • Company በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በካፋ ዞን ቢጣ ወረዳ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0477730018
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ የጨረታ አይነት ብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት 1-2፡ ብር 50,000፤ ሎት 3-4፡ ብር 20,000 (CPO)
  • opening dateበእለቱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Textile, Garment & Leather , Office And Home Furniture , Vehicle (Garage Service)

2ኛ ዙር፡ ፈርኒቸር፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታና የውሃ ቁሳቁሶች እና ደንብ ልብስ ግዥ (4 ሎቶች) - ካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን ማለትም፦

ሎት 1. ፈርኒቸሮችን፣ ሎት 2 የመኪና ጥገና፣ ሎት 3. የግንባታና የውሀ ቁሳቁሶችን፣ ሎት4 የሰራተኞች ደንብልብስ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፦ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች/ነጋዴዎች

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የቫት፣ የምዝገባ እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው እንዲሁም ከሎት 1-4 ለተጠቀሰው የሚገባ ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው 16ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች በጨረታው አከፋፈት ባይገኙም ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች CPOውን ከሎት 1-2 ላሉት የጨረታ አይነቶች 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር ከሎት 3-4 ላሉት 20,000/ሃያ ሺህ ብር/ ከኦርጅናል ዶክመንት ጋር ማሸግ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ለማሸው በታሸገ ኤንቨሎፕ /ፖስታ ቴክኒካልና ኦርጅናሉን ለየብቻ በማሸግና ሁለት ኮፒውን በማመሳከር ለየብቻ በማሸግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የምትወዳደሩበትን ዝርዝር ሰነዱን በመሙላት በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 3 ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በጨረታ አይነት በማይመለስ 200 ብር በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
  6. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች ጨረታው 3% ቅድሚያ ታክስ ታሳቢ ዊዝሆልዲንግ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Bita District Finance Office in Kafa Zone seeks suppliers for four lots: furniture, vehicle repair services, construction and water materials, and staff uniforms. Bidders must have renewed business license, VAT, registration, supplier certificate, and relevant sector license.
Save Tender