በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ሚኒሊክ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን የ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የሚያስፈልገውን:- ሎት-1 የደንብ ልብስ፣ ሎት - 2 አሳቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት - 3 አሳቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሎት - 4 የተሰያዩ መሳሪያዎች፣ ሎት- 5 የፕሳንት ማሽነሪ እና መሣሪያ መግዣ፣ ሎት - 6 የደንብ ልብስ ሰፌት ሎት - 7 ቋሚና አሳቂ ጽዳት እቃዎች፣ ሎት- 8 ህትመት፣ ሎት - 9 ስህንፃና ቁሳቁስ ተገጣጣሚዎች መግዣ ሎት - 10 ፕላንት ማሽነሪ ጥገና፣ ሎት - 11 የሚሸጥ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ት/ጽ/ቤት የዳግማዊ ሚኒሊክ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ሚኒሊክ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን የ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የሚያስፈልገውን:-
ሎት-1 የደንብ ልብስ፣
ሎት - 2 አሳቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
ሎት - 3 አሳቂ የትምህርት እቃዎች፣
ሎት - 4 የተሰያዩ መሳሪያዎች፣
ሎት- 5 የፕሳንት ማሽነሪ እና መሣሪያ መግዣ፣
ሎት - 6 የደንብ ልብስ ሰፌት
ሎት - 7 ቋሚና አሳቂ ጽዳት እቃዎች፣
ሎት- 8 ህትመት፣
ሎት - 9 ስህንፃና ቁሳቁስ ተገጣጣሚዎች መግዣ
ሎት - 10 ፕላንት ማሽነሪ ጥገና፣
ሎት - 11 የሚሸጥ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች የሚከተሱትን ሁኔታዎች ቅድሚያ ሟማሳት ይኖርባቸዋል።
-
ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸውና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ማስረጃ ያላቸው፤ TIN NO የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆንይኖርባቸዋል።
-
ከመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ዋናውንና አንድ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል በተጨማሪም በመንግስት ግዥ ያልታገዱ፡፡
-
ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በፖስታ አሽገው ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
-
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የመጫረቻ ዋጋ ብር 7,000.00 (ሰባት ሺህ ብር) በሕጋዊነት ከተረጋገጠ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ የፋይናንሻል ኦሪጅናል እና እንዲሁም የቴክኒካል የኦሪጅናል ኮፒ በመለየት ተሟልቶ በማሸግ ፊርማና ማህተም በማድረግ እንዲሁም ፖስታው ላይ አድራሻ በመፃፍ ቢሮ ቁጥር 10 (አስር) በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ት/ቤቱ ካዘጋጀው የዋጋ መሙያ ውጪ ሌላ ቅፅ መጠቀም ከጨረታ ውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
-
የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ እለቱ በዓል፣ ቅዳሜና እሁድ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
-
ናሙና ያልቀረበበት፣ የዘገየ፣ የጨረታ በመክፈቻ ሂደት ላይ ያልተነበበ ጨረታ እንዲሁም የጨረታ ሰነድ ተሟልቶ ያልመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ በጨረታ ሰነድ ክፍል 4.6.9 የተቀመጡት ግዴታዎች ከሰነዱ ጋር ተሟልተው ያላቀረቡ ተጫራቾች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
-
ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዣ እና ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዢ ፈጻሚው መ/ቤት መጋዘን ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት እራሳቸው አምርተው ለገበያ በሚያቀርቡበት እቃ እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አይጠበቅባቸውም።
-
ስርዝ ድልዝ መረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም። መስሪያ ቤቱ ለግዢው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አድራሻ፦ አራት ኪሱ ሚኒሲክ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጎን ከሃገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ገባ ብሱ እንገኛስን። ስበስጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-2-32-866 ደደውሱ፡፡
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የዳግማዊ ሚኒሊክ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
