በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛ ና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚስፈልጉንን እቃዎች ሎት-1 6212 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት-2 6211 የደንብ ልብስ ሎት-3 6218-አላቂ እቃዎች እና አቅርቦቶች ሎት-4 6215- አላቂ ትምህርት እቃዎች ሎት-5 6313 ፕላንት ማሽነሪ ና ለመሳሪያ መግዣ ሎት-6 634 ለህንፃ ተገጣጣሚዎች ሎት-7 6243 ለፕላንት ማሽነሪ ና መሳሪያ ጥገና ሎት-8 6219 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ለህንፃ ለቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች እድሳት ጥገና በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለፈለግን ብቁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ እንጠይቃን ፡፡