የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ የተለያዩ የሚወገዱ ብረታ ብረቶች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የግብርና የእርሻ መሳሪያዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ እቃዎችን በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዲክሰን ባለ አምስት ደረጃ 2ሜ* 95 ሴሜ 30 ሴሜ የሆነ የፋይል መደረደሪያ የብረት ሸልፍ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሕብረት ኢንሹራንስ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ አካል ቅሪቶችንና በባህር ጉዞ ጉዳት የደረሰባቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ቆርቆሮዎች፣ የብረትና የአልሙኒየም ቁርጥራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኢትስዊች አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ስዎች፣ የአልሙኒየም፣ የመስታወት፣ የብረታ-ብረት ቁርጥራጮች፣ የባነር ሸራዎች፣ ቶነሮች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኔትወርክና የኤሌክትሪክ ገመዶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ 2ኛ ደረጃ ምርቶች፣ የብረት ጥሬ ዕቃ ማሸጊያዎችና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በራስ ሀይል ለሚገነባቸው የድልድይ ግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚውል የግንባታ ብረት ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል።
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መኪናዎች ያገለገለ ዶዘር፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክሎች፣ በተለያዩ ሁኔታ የተቃጠሉ መኪናዎች፣ የመኪና መለዋወጫና ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጀኔሬተሮች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ የተለያዩ አይነት ያላቸው ብረታብረቶች፣ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባህር ዛፎች የጽድ ዛፎች እና የግራር ዛፎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ፌሮዎችንና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የጎንደር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን ከዚህ በመቀጠል የታተመባቸውን ጨረታዎች ልምድ ካላቸው ብቁ ዓለምአቀፍ አቅራቢዎችና ተጫራቾች የተከታዮቹ የስታድየም ቁሳቁሶች አቅርቦት ፣ ዝርጋታ ፣ ፍተሻ እና ትግበራ ይጋብዛሉ ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ሰሚት ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተዘረዘሩት ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ (ለተቋሙ አገልግሎት መስጠት የማይችሉ) ባዶ በርሜሎች እና አሮጌ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በስክራፕ (በቁርጥራጭ) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች፣ የሸገር ዳቦ መሸጫ ባሶች፣ የአገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸው አስፋልት ሬንጅ /Bitumen ፣ 85/100/፣ የአገለገሉ ሊፍት /አሳንሰር/ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች የተፈታቱ የክሬሸር አካላት DCI ብረታ ብረቶች፣ ጀኔረተሮች፣ የተለያዩ ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣ ቸርኬዎች ፍላፖች፣ በርሜሎች ሌሎችም) ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ አገልግሎቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩ ሎት 1- የተሰያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ሎት 2- የተሰያዩ ያገስገሱ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች በሀራጅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ ሽጦ ማስወገድ ይፈልጋል።