Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን
  • Address መምህራን ኮሌጅ አጠገብ ካቶሊክ ህንፃ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ቢሮ 2ኛ ፎቅ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 04733110319
  • Website
  • Deadline07 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security20,000 /ሃያ ሺህ ብር/
  • opening date2025-11-07 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Vehicle tire , Used Items

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንስ/ግጨ-002/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

ሎት ቁጥር

የዕቃው ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታው መክፈቻ ቀን

ሎት 1

ከስት አይረን ብረት

የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ቦንጋ ዕቃ ግምጃ ቤት

በኪሎ

10,000.00

 

20,000

 

28/02/2028 ከሠዓት 8፡00

 

28/02/2018 ከሠዓት 8፡30

ያገለገሉ ጎማ ባለ ሽቦ

በቁጥር

100.00

አሮጌ በርሜል

በቁጥር

30.00

 

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EEU Account No, 1000254208055) የማይመለስ ለሎት 1 ብር 400 /አራት መቶ/ ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት መምህራን ኮሌጅ አጠገብ ካቶሊክ ህንፃ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ቢሮ 2ኛ ፎቅ በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መምህራን ኮሌጅ አጠገብ ካቶሊክ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮ ይከፈታል።
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 04733110319/0912682407 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት

 

Save Tender