ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ እቃዎችን በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዲክሰን ባለ አምስት ደረጃ 2ሜ* 95 ሴሜ 30 ሴሜ የሆነ የፋይል መደረደሪያ የብረት ሸልፍ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የከባድ መኪና የጭነት መደገፊያ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ካቦየጭነት መደገፊያ ላሜራ የጎማ መፍቻ ክሪክ እና የደህንነት መጠበቂያ እቃዎችን በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ለምግዛት ይፈልጋል፡፡
Habesha Breweries Share Company invites qualified and experienced construction firms to submit their technical and financial proposals for the construction of the flag stand area, indoor and outdoor fountain construction.
Habesha Breweries S.C. invites eligible and qualified research agencies to submit technical and financial proposals for conducting a Brand Health Tracker (BHT) Research for its alcoholic beer and non-alcoholic malt brands across Ethiopia
Habesha Breweries Share Company invites qualified and experienced firms to submit technical and financial proposals for the development and upgrading of its corporate website.
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የፎርክሊፊት እና የመኪና ጎማዎችን፤ የኤሌክትሪክ ፎረኪሊፍት እና የመኪና ባትሪዎች፤ የተለያዩ ፍሪጆች ፤ የፍሪጅ መለዋወጫዎች የእንጨት ፓሌት፣ ቁርጥራጭ እንጨቶች እንዲሁም ሌሎች ያገለገሉ እቃዎችን ለመግዛት ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል።
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የከባድ እና ቀላል መኪና ጎማ በዘርፉ ፍቃድ ያለቸውን አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የአነስተኛ መኪኖች ጥገና የሚሰጥ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እና ከአንድ ወይንም ከአንድ በላይ ከሆኑ ጋራዦች ጋር ውል በመያዝ የጥገና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል::
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. የተለያዩ ያገለገሉ እና የተጋቡ የምርት ግብዓት ማሸጊያዎች ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ላላቸው ተጫራቾች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡