Tender Detail

Tender Details

  • Company Habesha Breweries S.C. (ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ.)
  • Address Bole , Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 011 662 56 55
  • Websitehttps://www.habeshabreweries.com/
  • Deadline20 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-21 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የከባድ እና ቀላል መኪና ጎማ በዘርፉ ፍቃድ ያለቸውን አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡

Habesha Breweries S.C. (ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ.)


 

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አማ

የመኪና ጎማ ግዥ ገልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር : HBSC/06/0142/25

 

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የከባድ እና ቀላል መኪና ጎማ በዘርፉ ፍቃድ ያለቸውን አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፣

  1. የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ከካርጎ ፊት ለፊት/ከአዲስ የልብ ህክምና ክሊኒክ ፊት ለፊት በሚገኘው ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት በመቅረብ በነጻ መውሰድ ይቻላል። እንዲሁም በ 0911582480 በመደወል የጨረታ ሰነዱን በቴሌግራም ማግኘት ይቻላል፡፡
  2. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ13 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ በድርጅቱ የኢሜል አድራሻ generalprocurement@habeshabreweries.com መላክ አለባቸው፡፡
  3. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 091158 24 80 በመደወል ወይም የጨረታ ሠነዱን በማንበብ መረዳት ይቻላል።

አድራሻ

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት

ቦሌ ከአዲስ የልብ ህክምና ጎን/ካርጎ ፊት ለፊት

አዲስ አበባ

 

Save Tender