Tender Detail

Tender Details

  • Company Habesha Breweries S.C. (ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ.)
  • Address Bole , Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 011 662 56 55
  • Websitehttps://www.habeshabreweries.com/
  • Deadline20 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Securityለጨረታ ያስገቡትን የጨረታ ዋጋ ድምር 2%
  • opening date2025-10-20 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Metals And Metal Working

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ እቃዎችን በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዲክሰን ባለ አምስት ደረጃ 2ሜ* 95 ሴሜ 30 ሴሜ የሆነ የፋይል መደረደሪያ የብረት ሸልፍ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Habesha Breweries S.C. (ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ.)


 

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አማ

የፋይል መደርደሪያ የብረት ሸልፍ (ዲክሰን) ግዥ

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: HBSC/09/0244/25

 

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ እቃዎችን በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዲክሰን ባለ አምስት ደረጃ 2ሜ* 95 ሴሜ 30 ሴሜ የሆነ የፋይል መደረደሪያ የብረት ሸልፍ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፣

  1. አዲስ አበባ ከካርጎ ፊት ለፊት/ከአዲስ የልብ ህክምና ክሊኒክ ፊት ለፊት በሚገኘው ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 3፡30 ሰዓት መግዛት ይቻላል።
  2. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በድርጅቱ በሚዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ያስገቡትን የጨረታ ዋጋ ድምር 2% ጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ በሐበሻ ቢራ ፋብሪካ ስም በማሰራት ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርቸዋል።
  4. ጨረታው ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት

ቦሌ ከአዲስ የልብ ህክምና ጎን/ካርጎ ፊት ለፊት

አዲስ አበባ

 

Save Tender