Tender Detail

Tender Details

  • Company Habesha Breweries S.C. (ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ.)
  • Address Bole , Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 011 662 56 55
  • Websitehttps://www.habeshabreweries.com/
  • Deadline22 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-22 00:00:00
  • Categories Vehicle (Garage Service)

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የአነስተኛ መኪኖች ጥገና የሚሰጥ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እና ከአንድ ወይንም ከአንድ በላይ ከሆኑ ጋራዦች ጋር ውል በመያዝ የጥገና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል::

Habesha Breweries S.C. (ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ.)


 

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ

ያገለገሉ የቢራ ካሳ ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር : HBSC/04/0102//25

 

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የአነስተኛ መኪኖች ጥገና የሚሰጥ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እና ከአንድ ወይንም ከአንድ በላይ ከሆኑ ጋራዦች ጋር ውል በመያዝ የጥገና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል::

በዚሁ መሠረት፣

  1. የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ከካርጎ ፊት ለፊት/ከአዲስ የልብ ህክምና ክሊኒክ ፊት ለፊት በሚገኘው ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት በመቅረብ በነጻ መውሰድ ይቻላል:: እንዲሁም በ 0911582480 በመደወል የጨረታ ሰነዱን በቴሌግራም ማግኘት ይቻላል፡፡
  2. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 14 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ በድርጅቱ የኢሜል አድራሻ commercialprocurement@ habeshabreweries.com መላክ አለባቸው
  3. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 091158 24 80 በመደወል ወይም የጨረታ ሠነዱን በማንበብ መረዳት ይቻላል::

አድራሻ

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት

ቦሌ ከአዲስ የልብ ህክምና ጎን/ካርጎ ፊት ለፊት

አዲስ አበባ

 

Save Tender